Get Mystery Box with random crypto!

አስደናቂ እውነታዎች 🌍

የቴሌግራም ቻናል አርማ adey_drama_p — አስደናቂ እውነታዎች 🌍
የቴሌግራም ቻናል አርማ adey_drama_p — አስደናቂ እውነታዎች 🌍
የሰርጥ አድራሻ: @adey_drama_p
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 51.15K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል አስገራሚ እውነታዎችን የሚያገኙበት ገጽ ነው ! 🌍
አለማችን በብዙ ድብቅ ነገር የተከበበች ናት ! በብዙ አስገራሚና አስደንጋጭ ነገሮችም ለማግኘት ሁነኛ ቦታ ላይ ነው ያላችሁት 😉
በቅርቡ ስለሚመጡት የUFOዎች 👽 እና አለማችንን ሊያጠፏት የደረሱት አስትሮይዶች ☄️
𝙘𝙧𝙚𝙖𝙩𝙤𝙧:- @Moonlight_Drip & @hafiz_go

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-03-21 14:24:48
~ Pillow Fight League

ሲደብረን አልያም መብራት ሲጠፋ የምንጫወተው የትራስ ድብድብ ወይም Pillow Fight በአሜሪካ እና ካናዳ ራሱን የቻለ ሊግ አለው።

ይህን ውድድር ያሸነፈ ሰው የ 5000 ዶላር ሽልማት ይበረከትለታል። የአመት ደሞዙም 50ሺ ዶላር ነው !

ኧረ ሄደን እንወዳደር ወገን Pro እኮ ነን
12.7K views𝐇𝐚𝐟𝐢𝐳, 11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 19:54:30
Justice Center Leoben" ኦስትሪያ ውስጥ የሚገኝ ባለ 5ኮከብ ቅንጡ እስር ቤት ነው።

ይህ እስር ቤት ከቅንጡ ሆቴሎች ያነሰ አይደለም እና ለታራሚዎቹ ጥሩ ተሞክሮ ይሰጣል

ለምሳሌ፦ ለእያንዳንዳቸው ታራሚዎች የግል መታጠቢያ ቤት ፣ እስፓ፣ ጂም ፣ ኩሽና እና ቴሌቪዥን ያለው ብቸኛ ክፍል ይሰጣል። ባለ አምስት ኮከቡ እስር ቤቱ 205 እስረኞች ይኖሩበታል።
12.7K views𝙮𝙤𝙪𝙣𝙜 𝙛𝙡𝙞𝙥 𝙚𝙯𝙖𝙣𝙖 , 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-06 12:49:42
نود أن نعلن أننا بدأنا أعمالنا في
إثيوبيا لأول مرة
LUDO ARABIC FIXED MATCHES
IN ETHIOPIA
አብዛኛዎቻችሁ በ FIXED MATCH ጨዋታዎች ላይ ያላችሁን አመለካከት ሊቀይር የሚችል እድል LUDO ይዞላችሁ መጥቷል በ ቀጥታ ከ ትልልቅ ከ ሀገር ውጪ ከሚገኙ Especially መቀመጫቸውን አረብ ሀገራት ላይ ባደረጉ ትልልቅ የእግር ኳስ አቋማሪ ድርጅቶች በትክክል ተጠንተው የሚመጡ ትክክለኛ የጨዋታ ውጤቶችን (CORRECT SCORE) በዚሁ በቻናላችን በኩል ማግኘት እንደምትችሉ ለመግለጽ እንወዳለን ቻናላችንን በመቀላቀል በየ እለቱ የምንለቃቸውን ጨዋታዎች ላይ ይወራረዱ
14.7K views𝙮𝙤𝙪𝙣𝙜 𝙛𝙡𝙞𝙥 𝙚𝙯𝙖𝙣𝙖 , 09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-29 11:36:54
ምስሉ ላይ የምትመለከቱት የአየር ላይ ፎቶግራፍ የተነሳው በአማዞን ደን ውስጥ ሲሆን በፎቶ ላይ ያሉት ከውጪው አለም ጋር ግንኙነት አርገው የማያውቁ ጎሳዎች ናቸው። እንደዚህ አይነት ጎሳዎች በአማዞን ብቻ ሳይሆን በሌላ የአለማችን ክፍሎችም ይገኛሉ። አንዳንድ ሳይንቲስቶች ከእነዚህ ጎሳዎች ጋር ግንኙነት ሊያረጉ ሲሞክሩ በጎሰኞቹ ጥቃት ደርሶባቸው ያቃል።
14.8K viewsedited  08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 15:45:07
ቀስተ ደመናን ለማየት በአለም ላይ ምርጡ ቦታ ሃዋይ ነው።


ቀስተ ደመና ተመልካች ከሆንክ እና በሚያምረው ክስተት እንድትረካ ከፈለግክ የሃዋይ ግዛትን ከምንም በላይ ተመልከት።  እ.ኤ.አ. በ 2021 በአሜሪካን የሚቲዎሮሎጂ ማህበር የታተመ ጥናት የአከባቢው “ተራሮች በደመና እና በዝናብ ውስጥ ሹል ቅልመት ያመነጫሉ!

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን ከኛ ብዙ ታተርፋላችሁ!
1.4K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 15:43:29 መርጌታ ዩሀንስ ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ለማግኘት 0960684351ይደውሉ።
1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2,  ለቡዳ
3,  ለቁራኛ
4, #መጠብቅ (ከጠላት፥፥ ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,  ለጋኔን
6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8,  ለፀር (ለጠላት)
9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት7 የሚያጎብዝ)
12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13, መስተፋቅር
14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22, ለልሳነ_ሰብእ
23, ለበረከት
24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26,ጸሎተ_ዕለታት
27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29, ለከበሮ
30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31, ለሙግት
32,ለሰላቢ
33,ለስንፈት ወሲብ
34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41;ለአዙሪት
42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43;ለሪህ በሽታ
44;የመገጣጠሚያ ህመም
45;ለጉልበት ድርቀት
46;የባት ህመም
47;የወገብ ህመም
48;የአንገትና ትከሻ ህመም
49;የከረመ ደረቅ ሳል
50;ለደም ግፊት
51;የሆድ መረበሽ
52;የከፋ የሆድ ድርቀት
53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55; እንቅልፍ መብዛት
56;የተለየ የቆዳ ህመም
57;ክብደት ለመቀነስ
58;የእንቅርት በሽታ
59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61; የሳይነስ ህመም
62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63;የወር አበባ ችግር ካለ
64;የወገብ መንሸራተት ካለ
65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66;ለከፍተኛ ራስ ምታት
67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68;ለድምፅ መታፈን
69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር ይደውሉልን
+2519 60684351
+2519 60684351

https://t.me/+4ESjz-MhGh45YTg0
1.3K views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 15:43:21
1.3K views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 14:14:23
• ይሄን ያውቃሉ

በአንድ ወቅት በህንድ ውስጥ በ2019 ባጋጠማቸው የዝናብ ድርቀት ምክንያት በዝናብ የሚያምኑ የሂንዱ እምነት ተከታዮች ይህን ችግር እንዲቀርፍላቸው ሁለት እንቁራሪቶችን በሰርግ አጋቡ(ዳሯቸው)
3.7K viewsedited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 10:50:37
ቁራዎች የሰዎችን ፊት ማስታወስ ይችላሉ በዛላይ ቂም ም መያዝም ይችላሉ።

ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ አንድ አዋቂ ቁራ ከ 7 አመት ልጅ ጋር እኩል የማሰብ አቅም አለው።
4.9K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 10:50:14
በኢንዶኔዥያ በየ 3 አመቱ በነሀሴ ወር የሞቱ ዘመዶቻቸውን ከመቃብር ቆፍረው ያወጣሉ፣ ይህም ከእነሱ ጋር ጥሩ ጊዜ ለማሳለፍ ሲባል ነው።

ስርአቱንም የማነኔ በዓል ብለው ይጠሩታል።
4.5K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ