Get Mystery Box with random crypto!

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

የቴሌግራም ቻናል አርማ ademina — Ademina Academy - أكاديمية آدمينا A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ademina — Ademina Academy - أكاديمية آدمينا
የሰርጥ አድራሻ: @ademina
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 311
የሰርጥ መግለጫ

የተለያዩ ደርሶች ይለቀቁበታል

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-20 20:22:43

149 views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 10:47:19
አምስተኛው ዙር የወለድ አልባ የባንክ አገልግሎት የገጽ ለገጽ ስልጠና ሀምሌ 17/2014 ዓ.ም ይጀመራል። ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!

The fifth round of face-to-face interest-free banking service training will start on July 23, 2022. space is limited, so Register Now!

ለበለጠ መረጃ በ 0941788888
0942788888
ይደውሉልን።
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ እና ፎሎው ያድርጉ
https://www.facebook.com/MaxbridgeEADSC
ዌብሳይታችንን http://maxbridge.edu.et/ ይጎብኙ
ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/maxbridgeeducation
አድራሻችን፦ አዲስ አበባ ወሎሰፈር ጋራድ ህንጻ 10ኛ ፎቅ
74 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:20:28

66 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:54:26
*ታላቅ የመሻይኾች የዱዓ እና ዚክር ፕሮግራም በዳና ሐሪማ ተካሄደ*

ከቅርብ አመታት ወዲህ በሃገራችን የሰላም እጦት እየተስፋፋ መጥቷል። ዜጎች "አማን አውለን" ብለው ወጥተው በሰላም ቤታቸው መግባት እያቃቃታቸው መጥቷል። ግድያ፣ ዝርፊያና መሰል ኢ ሰብአዊ ክስተቶች እዛም እዚህም ዜና ከመሆን አልፎ ኖርማላይዝ ተደርገዋል።

በተለይ ሙስሊም በዝ የሆነውን የወሎ ማህበረሰብ በቀየው ከአመት በላይ በጦርነት ሲጨፈጨፍ ቆይቶ ከሰሞኑ ደግሞ በወለጋ ክፍለ ግዛት እንደ ሳር እየታጨደ ይገኛል።ይህ እንግዲህ የጎንደሩን ጭፍጨፋ ሳንዘነጋ ማለት ነው። በዚህም ሳቢያ በርካታ ሃሪማዎች ወድመዋል። ደረሶች ተሰደዋል። መሻይኾቹም የሚወዱትን ቂርዓት አቋርጠው በመሰደድ በየቦታው በመንከራተት ላይ ይገኛሉ።

ታዳ ይህን በላዕ ጌታችን አሏህ ያነሳው ዘንድ፣ የንፁሃንም ጭፍጨፋ ይቆም ዘንድ አንጋፋ የገጠር መሻይኾች በተገኙበት በታላቁ የዳና ሐሪማ የዱዓ እና የዚክር ስነ ስርአት ተከናውኗል። አሏህ የመሻይኾቻችንን ዱዓ ይቀበል።አሚን!

ይህ የዱዓ እና የዚክር ፕሮግራም እንዲሳካ ሙሉ ወጭ የሸፈነችውን እህት ዱዓ ታደርጉላት ዘንድ ተጠይቃችኃል!
162 views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 15:47:37

172 views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 23:04:34

68 views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 22:30:39
በማክስብሪጅ የወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ስልጠና ከወሰዱ ቤተሰቦቻችን ጋር የነበረን ቆይታ
ለበለጠ መረጃ በ0941788888
0942788888
ይደውሉልን።
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ እና ፎሎው ያድርጉ https://www.facebook.com/MaxbridgeEADSC ዌብሳይታችንን http://maxbridge.edu.et/ ይጎብኙ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/maxbridgeeducation
አድራሻችን፦ አዲስ አበባ ወሎሰፈር ጋራድ ህንጻ 10ኛ ፎቅ
61 views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 18:15:03

57 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 13:31:14

57 views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 10:27:47 ﺳﺮ ﻋﺠﻴﺐ
ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺃﺑﻮ ﺑﻜﺮ ﺍﻟﺼﺪﻳﻖ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻓﻘﻴﺮﺍً ﻛﺄﺑﻲ ﺫﺭ ﺃﻭ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ، ﻟﻜﻨﻪ .. ﻛﺎﻥَ ﺃﻓﻀﻞَ ﻣﻨﻬﻢ !!
ﻟﻢ ﻳﻌﺬﺏْ ﻛﺜﻴﺮﺍً ﻛﺨﺒﺎﺏ ﺃﻭ ﺑﻼﻝ ﺃﻭ ﺳﻤﻴﺔ ﺃﻭ ﻳﺎﺳﺮ، ﻟﻜﻦ .. ﻛﺎﻥَ ﺃﻓﻀﻞَ ﻣﻨﻬﻢ !!
ﻟﻢ ﻳﺼﺐْ ﺑﺪﻧﻪ ﻓﻲ ﺍﻟﻐﺰﻭﺍﺕِ ﻛﻄﻠﺤﺔ ﺃﻭ ﺃﺑﻲ ﻋﺒﻴﺪﺓ ﺃﻭ ﺧﺎﻟﺪ ﺑﻦ ﺍﻟﻮﻟﻴﺪ ، ﻟﻜﻨﻪ .. ﻛﺎﻥَ ﺃﻓﻀﻞَ ﻣﻨﻬﻢ !!
ﻟﻢ ﻳﻘﺘﻞ ﺷﻬﻴﺪﺍً ﻓﻲ ﺳﺒﻴﻞِ ﺍﻟﻠﻪ ﻛﻌﻤﺮ ﺑﻦ ﺍﻟﺨﻄﺎﺏ ﺃﻭ ﺣﻤﺰﺓ ﺑﻦ ﻋﺒﺪﺍﻟﻤﻄﻠﺐ
ﺃﻭ ﻣﺼﻌﺐ ﺑﻦ ﻋﻤﻴﺮ ﺃﻭ ﺳﻌﺪ ﺑﻦ ﻣﻌﺎﺫ ، ﻟﻜﻨﻪ .. ﻛﺎﻥَ ﺃﻓﻀﻞَ ﻣﻨﻬﻢ !!
ﻣﺎ ﺍﻟﺴﺮُّ ﺍﻟﻌﺠﻴﺐُ ﺍﻟﺬﻱ ﺻﻨﻊَ ﻟﻪ ﻫﺬﻩ (ﺍﻟﻌﻈﻤﺔَ) ﺍﻟﺘﻲ ﺗﺘﺮﺍﺟﻊُ ﻋﻨﻬﺎ ﺳﻮﺍﺑﻖُ ﺍﻟﻬﻤﻢ ..
ﻓﻠﻨﺪﻉْ ﺃﺣﺪ ﺍﻟﺘﺎﺑﻌﻴﻦ ﺍﻷﺟﻼﺀ ﻳﻜﺸﻒُ ﻟﻨﺎ (ﺍﻟﻤﻀﻤﺮ ) ﻭﻳﻔﻀﻲ ﻟﻨﺎ ﺑـ ( ﺍﻟﺴﺮ )
ﻳﻘﻮﻝ ﺑﻜﺮُ ﺑﻦ ﻋﺒﺪﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﻤﺰﻧﻲ : ﻣﺎﺳﺒﻘﻬﻢ ﺃﺑﻮ ﺑﻜﺮ ﺑﻜﺜﺮﺓِ ﺻﻼﺓٍ ﻭﻻ ﺻﻴﺎﻡٍ .. ﻭﻟﻜﻦ ﺑﺸﻲﺀٍ ﻭﻗﺮَ ﻓﻲ ﻗﻠﺒﻪ !!
ﺇﻧﻬﺎ ﺃﻋﻤﺎﻝُ ﺍﻟﻘﻠﻮﺏ !!
ﺗﻠﻚ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻠﻐﺖْ ﺑﺄﺑﻲ ﺑﻜﺮ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﺇﻟﻰ ﺣﻴﺚ ﻻ ﺗﺒﻠﻎُ ﺍﻵﻣﺎﻝ ﻭﺍﻟﻬﻤﻢ ..
ﺃﻋﻤﺎﻝُ ﺍﻟﻘﻠﻮﺏ ﻫﻲ ﺍﻟﺘﻲ ﺟﻌﻠﺖْ ﺇﻳﻤﺎﻧﻪ ﻟﻮ ﻭُﺯﻥ ﺑﺈﻳﻤﺎﻥ ﺃﻫﻞ ﺍﻷﺭﺽ ﻟﺮﺟﺢَ ..
ﻟﻘﺪ ﺗﻌﻠﻤﻨﺎ ﺃﻥّ ﺍﻹﻳﻤﺎﻥَ :
ﻋﻤﻞُ ﻗﻠﺐٍ
ﻭﻗﻮﻝُ ﻟﺴﺎﻥٍ
ﻭﻓﻌﻞُ ﺍﻟﺠﻮﺍﺭﺡِ ﻭﺍﻷﺭﻛﺎﻥ ..
ﻟﻜﻨﻨﺎ ﺍﺟﺘﻬﺪﻧﺎ ﻓﻲ ﺻﻮﺭِ ﺍﻷﻋﻤﺎﻝِ ﻭﻋﺪﺩﻫﺎ ﻭﻗﻮﻝ ﺍﻟﻠﺴﺎﻥ ﻭﻋﻤﻞ ﺍﻟﺠﻮﺍﺭﺡ،
ﻭﺃﻫﻤﻠﻨﺎ ﻟﺒـُّﻬﺎ ﻭﺟﻮﻫﺮﻫﺎ ﻭﻫﻮ (ﻋﻤﻞ ﺍﻟﻘﻠﺐ) ..
ﻭﻟﻜـﻞِّ ﻋﺒﺎﺩﺓٍ ﺣﻘﻴﻘﺔٌ ﻭﺻﻮﺭﺓ
ٌﻓﺼﻮﺭﺓُ ﺍﻟﺼﻼﺓ : ﺍﻟﺮﻛﻮﻉُ ﻭﺍﻟﺴﺠﻮﺩُ ﻭﺑﻘﻴﺔ ﺍﻷﺭﻛﺎﻥ .. ﻭﻟﺒﻬﺎ ( ﺍﻟﺨﺸﻮﻉ )
ﻭﺻﻮﺭﺓُ ﺍﻟﺼﻴﺎﻡ : ﺍﻟﻜﻒُّ ﻋﻦ ﺍﻟﻤﻔﻄﺮﺍﺕ ﻣﻦ ﺍﻟﻔﺠﺮ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻐﺮﻭﺏ ﻭﻟﺒﻪ (ﺍﻟﺘﻘﻮﻯ )
ﻭﺻﻮﺭﺓُ ﺍﻟﺤﺞ : ﺍﻟﺴﻌﻲ ﻭﺍﻟﻄﻮﺍﻑ ﻭﺍﻟﻮﻗﻮﻑ ﺑﻌﺮﻓﺔ ﻭﻣﺰﺩﻟﻔﺔ ﻭﺭﻣﻲ ﺍﻟﺠﻤﺮﺍﺕ ﻭﻟﺒﻪ ( ﺗﻌﻈﻴﻢُ ﺷﻌﺎﺋﺮ ﺍﻟﻠﻪ )
ﻭﺻﻮﺭﺓُ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ : ﺭﻓﻊُ ﺍﻟﻴﺪﻳﻦ ﻭﺍﺳﺘﻘﺒﺎﻝُ ﺍﻟﻘﺒﻠﺔ ﻭﺃﻟﻔﺎﻅُ ﺍﻟﻤﻨﺎﺟﺎﺓ ﻭﺍﻟﻄﻠﺐِ، ﻭﻟﺒﻪ. (ﺍﻻﻓﺘﻘﺎﺭُ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻠﻪ ) ..
ﻭﺻﻮﺭﺓُ ﺍﻟﺬِّﻛﺮ (ﺍﻟﺘﺴﺒﻴﺢُ ﻭﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞُ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮُ ﻭﺍﻟﺤﻤﺪُ ) ، ﻭﻟﺒﻪ ( ﺇﺟﻼﻝُ ﺍﻟﺨﺎﻟﻖ ﻭﻣﺤﺒﺘﻪ ﻭﺧﻮﻓﻪ ﻭﺭﺟﺎﺅﻩ )..
ﺇﻥّ ﺍﻟﺸﺄﻥّ ﻛﻞ ﺍﻟﺸﺄﻥ ﻓﻲ ﺃﻥ (ﺃﻋﻤﺎﻝِ ﺍﻟﻘُﻠﻮﺏ) ﻗﺒﻞ ( ﺃﻋﻤﺎﻝِ ﺍﻟﺠﻮﺍﺭﺡ ) ..
ﻓﻐﺪﺍً ﺇﻧﻤﺎ ﴿ﺗُﺒْﻠَﻰ ﺍﻟﺴَّﺮَﺍﺋِﺮُ﴾
ﻭﻏﺪﺍً ﺇﻧﻤﺎ ﻳﺤﺼّﻞ ﴿ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻟﺼُّﺪُﻭﺭِ﴾
ﻭﻏﺪﺍً ﻻ ﻳﻨﺠﻮ ﴿ﺇِلا ﻣَﻦْ ﺃَﺗَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺑِﻘَﻠْﺐٍ ﺳَﻠِﻴﻢ﴾
ﻭﻏﺪﺍً ﻻ ﻳﺪﺧﻞ ﺍﻟﺠﻨﺔ ﺇﻻ ﴿ﻣَﻦْ ﺧَﺸِﻲَ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦَ ﺑِﺎﻟْﻐَﻴْﺐِ ﻭَﺟَﺎﺀَ ﺑِﻘَﻠْﺐٍ ﻣُﻨِﻴﺐٍ﴾
ﺇﺫﺍ ﻛﺎﻧﺖْ ﻣﻔﺎﻭﺯُ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﺗﻘﻄﻊُ ﺑـ (ﺍﻷﻗﺪﺍﻡ)..
ﻓﻤﻔﺎﻭﺯُ ﺍﻵﺧﺮﺓِ ﺗﻘﻄﻊُ ﺑـ (ﺍﻟﻘﻠﻮﺏ).

صبحكم الله بالخيرات وغمر يومكم بالبركات
85 views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ