Get Mystery Box with random crypto!

የዜግች መታገት እና ማስለቀቂያ ገንዘብ መጠይቅን ተከትሎ ከተለያዩ ሚዲያዎች የተጠየቁት የፌደራል ፖ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የዜግች መታገት እና ማስለቀቂያ ገንዘብ መጠይቅን ተከትሎ ከተለያዩ ሚዲያዎች የተጠየቁት የፌደራል ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጄላን አብዲ ሰው ታገተብኝ ብሎ ያመለከተ የለም "ፌክ ኒውስ - ሀሰተኛ ዜና እያሰራጩ ነው" የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። በነገው #ያማረዱካ ፕሮግራማችን የምንመለከው ርዕሰ ጉዳይ ስለዕገታው ይሆናል። ይጠብቁን።

youtube.com/@AddisZeybe