Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ፖለቲካ ባለፉት አምስት ዓመታት በርካታ ክስትተቶችን አስተናግዷል። አሁንም በአንዳንድ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የአማራ ክልል ፖለቲካ ባለፉት አምስት ዓመታት በርካታ ክስትተቶችን አስተናግዷል። አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች እየተስተዋሉ ነው። እነዚህ ግጭቶች ወዴት ያመራሉ? የክልሉ እጣ ፈንታ ምን ይሆን? የሚለው የዛሬው #ያማረ-ዱካ መነጋገሪያ ርዕስ ነው። ይከታተሉን።