Get Mystery Box with random crypto!

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ከአንድ ብሔራዊ ምርጫ እና ሶስት ህዝብ ውሳኔዎች በ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ከአንድ ብሔራዊ ምርጫ እና ሶስት ህዝብ ውሳኔዎች በኋላ ኃላፊነታቸውን ለቅቀዋል። ከጤና ሁኔታ ባሻገር ለብርቱካን ስልጣን መልቀቅ ምክንያት የሆኑ ጉዳዮች ምንድን ናቸው? እውነት ለሰሜኑ ጦርነትስ ከተጠያቂዎች መካከል ናቸው? ቀጣይ ማን ስልጣኑን ሊለቅ ይችላል? በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅት በሰፊው ተመልክተነዋል።

አብራችሁን ቆዩ