Get Mystery Box with random crypto!

ከባህር ዳር ወደ ጎንደር ተጓዦች ከታሪፍ በላይ በመክፈላቸው እየተማረሩ ነው ከባህር ዳር ወደ ጎን | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

ከባህር ዳር ወደ ጎንደር ተጓዦች ከታሪፍ በላይ በመክፈላቸው እየተማረሩ ነው

ከባህር ዳር ወደ ጎንደር የሚጓዙ መንገደኞች ከታሪፍ በላይ እየከፈሉ በመሆኑ ቢያማርሩም አሽከርካሪዎች ግን ተሳፋሪዎች ራሳቸው ለመክፈል ተባባሪ ስለመሆናቸው ይገልጻሉ።

አዲስ ዘይቤ በባህር ዳር መናኸሪያ ተገኝታ ያነጋገረቻቸው መንገደኞች እንደሚሉት አጫጫኝ ደላሎች እና ረዳት የስምሪት ባለሞያ ወይም የትራፊክ ፖሊስ “መንገድ ላይ ከጠየቋችሁ 165 ብር መክፈላችሁን ተናገሩ” በማለት ያስጠነቅቋቸዋል፡፡

ይሁን እንጅ ከታሪፍ በላይ እስከ 200 ብር እየከፈሉ ይሳፈራሉ በሚል አሽከርካሪዎች እና የስምሪት ባለሞያዎች ተሳፋሪዎችም ተባባሪ ናቸው በማለት ይጠቁማሉ።
ዝርዝሩን ያንብቡ - https://am.addiszeybe.com/featured/bahir-dar/%E1%8B%9C%E1%8A%93/current-affairs-am/economy-am/Travelers-from-Bahir-Dar-to-Gondar-are-complaining-about-paying-more-than-the-fare