Get Mystery Box with random crypto!

የሸዋ ሮቢት ከተማ ከንቲባ በተፈጸመባቸው ጥቃት ተገደሉ። ነሃሴ 27/2014 ዓ.ም (አዲስ ዘይቤ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የሸዋ ሮቢት ከተማ ከንቲባ በተፈጸመባቸው ጥቃት ተገደሉ።

ነሃሴ 27/2014 ዓ.ም

(አዲስ ዘይቤ፣ አዲስ አበባ) የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው በትላንትናው ትናንት ነሃሴ 26/2014 ዓ.ም ምሽት 3:00 ላይ ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በተፈጸመባቸው ጥቃት መገደላቸው ተሰማ።

ውብሸት አያሌው ባለትዳር እና የአንድ ሴትና አንድ ወንድ አባት የነበሩ ሲሆን፤ ወደ ሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር በሥራ ኃላፊነት ከመምጣታቸው በፊት በቀወት ወረዳ አስተዳደር በተለያዩ ተቋማት በባለሙያነትና በሥራ ኃላፊነት ሲያገለግሉ መቆየታቸው ተገልጿል።
_____
ለወቅታዊ እና ለፈጣን መረጃዎች የአዲስ ዘይቤ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ።
Twitter : https://bit.ly/3uQBnvj
Facebook : https://bit.ly/2SeU3Ev
Telegram : https://bit.ly/3JX93LY
Website : https://bit.ly/3JOUavm
YouTube : https://bit.ly/37rIyBa