የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በጎንደር ከተማ የመብራት አገልግሎትን በስፋት ተደራሽ ለማድረግ አዳዲስ ምሰሶዎችን ቢዘረጋም በአጼ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ አንዳንድ ምሰሶዎችም ጠንካራ ከመሆናቸው የተነሳ እስካሁን ድረስ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ሙሉ ጽሑፉን እነሆ https://bit.ly/3czLWNa #Ethiopia #Gonder 659 viewsedited 08:34