Get Mystery Box with random crypto!

#Update የምክር ቤት አባሉ ያለመከሰስ መብት ተነሳ ሐምሌ 8፤ 2014 ዓ.ም. (አዲስ ዘይ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

#Update
የምክር ቤት አባሉ ያለመከሰስ መብት ተነሳ


ሐምሌ 8፤ 2014 ዓ.ም.

(አዲስ ዘይቤ፡ አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል እና የከተማው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ ሙሉቀን ሀፍቱ (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት በአብላጫ ድምፅ ተነሳ።

የምክር ቤት አባላቱ ያለመከሰስ መብቱ እንዲነሳ የወሰኑት በ93 ድምፅ ድጋፍ እና በ6 ድምፀ ተአቅቦ ነው።
@AddisZeybe