Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.93K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-27 14:40:20
ለ VIP package ተጠቃሚዎች BeinSport ተመልሶ መስራት ጀምሮዋል።
529 viewssadik, 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 20:34:41 https://vm.tiktok.com/ZMYC747UT/
1.8K viewssadik, 17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 20:06:22 አፑ ይህ ነው አውርዳቹ ዘና በሉበት
EBS
ETV
FAN

29+ ETHIOPIA CHANNEL
600+ SPORT CHANNEL
እና የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን የያዘ ሲሆን በትንሽ ኮኔክሽን በስማርት ቲቪ እና በስልካችን አንድሮይድ ለሚጠቀሙ በሙሉ የሚሰራ ምርጥ አፕ ነው

https://www.tiktok.com/@sadik_technology?_t=8awdXTHwoK6&_r=1
2.0K viewssadik, edited  17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 22:48:52 ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ
Guinea vs Ethiopia

በቀጥታ ለማየት ከሰር ያለውን Link ይጠቀሙ
VPN OFF ያድርጉ ወይም ሀገሩን Singapore ያድርጉት መልካም ጨዋታ ድል ለሃገራችን

For more match list, please visit
https://www.score808tv.com
1.2K viewssadik, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 22:36:18
#Ethiopia

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታውን ከጊኒ አቻው ጋር ለማድረግ በአሁን ሰዓት ካረፉበት ኢዱ አንፋ ሆቴል ወደ ሞሀመድ አምስተኛ ስታዲየም በማቅናት ላይ ይገኛሉ።

ጨዋታውን በዲኤስቲቪ "ልዩ ቻናል " ቁጥር 240 እና 239 በቀጥታ መከታተል ይቻላል።
1.4K viewssadik, 19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 11:55:39
G.NAZO 1000 VA DIGITAL ጌጅ ያለው Stablizer አስገብተናል።  እቃነቱ በጣም ተሻሽሎ የመጣይ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት መስጠት የሚችል 

በማብራት ምክንያት በየ ጊዜው  TV ፍሪጅ እየተቃጠለ ካስቸገራችሁ ፍትሁን መፍትሄ ነው

በብዛትም ሆነ በፍሬ ከኛ ዘንድ ያገኙታል

አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ  ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው  ሽንሽን

Inbox Us Admin
@Sadikethio
Call
+251925085858
2.1K viewssadik, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 09:30:16
ለጀማሪ የዲሽ ባለሙያዎች የሚሆኑ አናሎግ ፋይንደር ብዛት አስመጥተናል

አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ሽንሽን


Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
1.9K viewssadik, 06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 21:29:54
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ እያልን መልካም የፆም፣የፀሎት፣የኢባዳ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።


ለእስልምናም ለክርስትናም ሀይማኖት ተከታዮች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ስራው ከሚያሳድብርን ጫና አንፃር ያስቀየምኳችሁ በሙሉ ይቅርታ እንድታረጉልኝ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው!

#ረመዳን_ከሪም
837 viewssadik, 18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 14:37:49 (የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ሙሉ ድልድል)

1. ሪያል ማድሪድ - ቼልሲ
2. ኢንተር - ቤንፊካ
3. ማንቸስተር ሲቲ - ባየርን ሙኒክ
4. ኤሲ ሚላን - ናፖሊ

..,...ግማሽ ፍጻሜ....
ኤሲ ሚላን/ናፖሊ - ኢንተር/ቤንፊካ
ሪያል ማድሪድ/ቼልሲ - ማን ሲቲ/ባየርን ሙኒክ
1.3K viewssadik, 11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 08:45:22
በተወደድ TV ተሰበረ ብለው ከሚጨናነቁ በተለያዩ አማራጮች መስቀል የሚችሉ መስቀያዎች በተለያዩ አማራጮች ይዘንላችሁ መጥተናል

Original የTV መስቀያ

- ከ 43 Inch እ
ስከ 80 Inch ድረስ በአስተማማኝ ሁኔታ መስቀል የሚችሉ።
- ከግድግዳ በተጨማሪ ለኮርኒስም መሆን የሚችል ነው።

- HDM MI TV STICK እና ሌሎችም የለያዩ እቃዎችን በቀላሉ TV ላይ መሰካት የሚያስችሉ


- ለየትኛውም ዓይነት Brand TV መሆን ይችላል።

_ለረጅም ጊዜ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ እቃዎች ናቸው

ብዛትም ሆነ በችርቻሮ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ሽንሽን

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
1.9K viewssadik, edited  05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ