Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.93K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-15 18:16:19
live
1.0K viewssadik, 15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 09:47:24
የዛሬ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !

9:00 ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

12:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ

8:30 አስቶንቪላ ከ ኒውካስል

10:00 ባየር ሙኒክ ከ ሆፈንሄም

10:30 ስቱትጋርት ከ ዶርትመንድ

11:00 ቼልሲ ከ ብራይተን

11:00 ቶተንሀም ከ በርንማውዝ

1:00 ናፖሊ ከ ሄላስ ቬሮና

1:30 ማንችስተር ሲቲ ከ ሌስተር ሲቲ

4:00 ካዲዝ ከ ሪያል ማድሪድ

4:00 ፒኤስጂ ከ ሌንስ


LIVE 
TV VARIZSH  11786 H 27500
FOOTBALL HD  11786 H 27500
የስ Sport HD/SD (Amos 4/3 4°W)
DSTV

በተጨማሪ ሁሉንም ጨዋታዎች በ IPTV መመልከት ይችላሉ።

Forever,Apollo Iptv እና Funcam ፣ Gshare plus ፣ Evission IPTV ፣ Nashare pro ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ በጣም በአሪፍ ዋጋ ከኛ ጋር

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
1.6K viewssadik, 06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 21:41:59
ያ ቴሌቪዥን - እየመጣ ነው!
1.4K viewssadik, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 10:36:14 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Fix YouTube
Fix Scrolling Problem
Fix Online Update Problem
Fix Net Audio Problem
Fix Channel List Delete Problem
Fix Every Problem
ForeverPRO 140
@Lifestar_Ethiopia_Bot
12_4_2023
357 viewssadik, 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:04:26
ተጀመረ

ሪያል ማድሪድ 0-0 ቼልሲ

ኤስ ሚላን 0-0 ናፖሊ
LEG 4K
1.1K viewssadik, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 09:51:36
እለተ እሮብ በAMOS እና በYAHASAT  የሚተላለፉ የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች !


4:00
REAL MADRID CHELSEA
LIVE ON
5 SPORT 4K
TV VARZISH HD

04:00
AC MILAN  NAPOLI
  LIVE ON
5 PLUS HD    
በFOOTBALL  HD



ሰርቨር አዲስ ወይም ቀኑ ካለቀ ሁሉንም ሰርቨር ከእኔ ያገኛሉ
•VIP PACKAGE ለfuncam plus የ1 ወር
•VIP PACKAGE ለForever ሰርቨር የ1 ወር
• Gshare plus የ6 ወር 
• Gshare plus የ12 ወር 
• Super gshare plus የ6 ወር  
• Super gshare plus የ12 ወር 
• Superbolt iks የ6 ወር 
• Superbolt iks የ12 ወር  
• EVISION IPTV   የ1 ዓመት።



Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
1.6K viewssadik, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 22:02:07
በተለያዩ የነፃ አማራጮች በቀጥታ በLEG 4K
1.7K viewssadik, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 21:35:14 https://vm.tiktok.com/ZMYG5o26Q/
1.8K viewssadik, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 21:10:27 E-VISION IPTV


CODE 119248310675 LOGIN ነው ምታረጉት



ቻናል ሲቀያየር አስር ጊዜ LOGIN አድርጉኝ አይልም እስከ 4 ጊዜ ካለምንም ችግር መቀያየር እንችላለን በአንድ ጊዜ
4.9K viewssadik, edited  18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 16:33:16 በዋጋ ቀነስ በአይነቱ ለየት ያለ ጥቅሞችን የያዘ ምርጥ ሪሲቨር ጥራትና ጥንካሬ መለያው ከሆነው LEG

LEG N24 Pro max

ረሲቨሩ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው
. ረሲቨሩ Full HD ነው
. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል
. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ የ7 ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።
. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል

. ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል
. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....

. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ

ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ  የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
.. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም
. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል
ጥራትና ጥንካሬ መለያው ነው LEG

. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ
ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው  ሽንሽን


Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
542 viewssadik, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ