እጅግ እጅግ እጅግ አስደናቂዋ የእግዚአብሔር ፍጥረት የሆነችው ዕፀ አሮን (የሰው ነገር) ሲነኳት እ | መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

እጅግ እጅግ እጅግ አስደናቂዋ የእግዚአብሔር ፍጥረት የሆነችው ዕፀ አሮን (የሰው ነገር)
ሲነኳት እንደሰው ኩምትርትር ስብስብ ሽብልል የምትለው የሰው ነገር። አትንኩኝ ባይዋ የሰው ነገር። ለማያውቃት የምታስደነግጠው (ዋይ የምታስብለው) የሰው ነገር። ለሚያውቃት ግን ድንቅ ጥበብ የሚሰራባት አስደናቂዋ ዕፅ። በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ ሲነኳት ከመቅጽበት ስብስብ ትልና ቀለሟን እንደ እስስት ከአረንጓዴ ወደ ወይንጠጅ መቀየሯ ነው። ቆይታ ግን ወደነበረችበት ትመለሳለች። ድንቅ ነው መቸስ!!!
ግን እንደምን ከረማችሁ????
እኔ እግዚአብሔር ይክበር አለሁ በደህና!

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ያለቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

መልክቱን ሸር ላይክ ያድርጉ ስልክ 0912999705
መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

@addisneshidaa
2.00K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ