ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን በመጀመሪያ #ላይክ #ሼር... በማድረግ ወዳጅነቶን ያሳዩን:: | መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ
ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን
በመጀመሪያ
#ላይክ
#ሼር... በማድረግ ወዳጅነቶን ያሳዩን::
ዛሬ #የሰይፈ ስላሴ እና #የሰይፈ መለኮት
ጥቅም ከነገቢሩ ጭምር በንጽሕና ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ ፡፡፡፡፡፡፡፡
1ኛ ለማንኛውም መስተፈቅር እና ለጠላት በቅብአ ቅዱስ ወይም በሺቶ ሰባት ጊዜ ኢየደገሙ መቀባት ፡፡
2ኛ ጠላትሕን ለማወቅ ስትፈልግ ሰባት ቀን ሳታቋርጥ በጥንቃቄ ድገም ውጤቱን እስከአርባ ቀን ታገኘዋለሕ ፡፡
3ኛ ለመፍትሔ ሐብት ለጠላት ለግርማ ሞገስ ለመስተፋቅር በሞይደር ሐረግ በቅብአ ቅዱስ አድርገሕ ተቀባ ፡፡
4ኛ ለሕልመ ዮሴፍ ንፁሕ ሆነሕ ንፁሕ ለብሰሕ ደግመሕ ተኛ በእድሜሕ በጤናሕ ላይ የሚመጣውን ያሣይሐል ይነግርሐልም፡፡
5ኛ ከቤትሕ ምንም ብታጣና ብትቸገር ስራም ብታጣ ንፁሕ ልብስ ለብሰሕ ንፁሕ ምንጣፍ አንጥፈሕ ሰላም ለኪን 21 ጊዜ ከዳዊት እግዚአብሔር ይሬእየኒን 7 ጊዜ ከሰይፈ መለኮት ጋር 7ጊዜ ደግመሕ ሱሪሕን ተንተርሰሕ ተኛ የት ቦታ ስራ እንደምታገኝና ከችግርሕ የምትወጣበትን መንገድ ይመራሐል ፡፡
6ኛ ለመስሪያ ቤት በችፍርግ ስር ደግመሕ ጥርስሕን ፍቀሕ ሒድ ይቀናሐል ሰው ሑሉ ያከብርሐል ያገንሐል ለሁሉ ነገር ይሆናል፡፡፡ወገኖቼ የሰይፈ ሥላሴና የሰይፈ መለኮት ገቢር ይሔ ብቻ አይደለም
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ይደውሉ
+251912999705
ይደዉሉልን ለችግሮት መፍትሔ እየሰጠን እንገኛለን