=====አፍዝ ወአደንግዝ==== ዛሬ ትንሽ ጥበብ እንዴት እንደሚከወን ልግለፅላችሁ -->አፍዝ ወአደ | መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

=====አፍዝ ወአደንግዝ====
ዛሬ ትንሽ ጥበብ እንዴት እንደሚከወን ልግለፅላችሁ
-->አፍዝ ወአደንግዝ
አፍዝ ወአደንግዝ ማለት አፈዘዘ እና አደነገዘ ከሚል የግእዝ ግስ የመጣ ሲሆን የአማርኛ አቻ ትርጉሙ
ማፍዘዝ እና ማደንገዝ ማለት ነው።ይህም ማለት ሰው በህይወት እያለ ሳይሞት በርሱ ላይ
ሚሰራበትን ስራ እንዳያውቅ ሚያሰደርግ ማለት ነው።ይህም ማንኛውንም ሰው በፈለጉት ቦታ ድረስ
እንደከብት እየነዱ መውሰድ እንዲሁም ማንኛውንም ስራ በግል ቁጥጥር ስር ማድረግ የሚያስችል
ጥበብ ነው።
ይህ ጥበብ በበርካታ እፅ እና ህቡእ አስማት አማካኝነት ይከወናል።
ከዚህ በታች በምስሏ ምታዩት እፅ ሳረ ማርያም ወይም የማርያም ሳር በመባል ይታወቃል።እፁ
ዝርያው ከሳር መደብ ሲሆን መልኩ ግን አረንጓዴ ሳይሆን የነጭ ቢጫ ነው።ነጭ ቢጫ ማለት ነጭም
ያልሆነ ቢጫም ያልሆነ ቀለም ይዞ የሚፈጠር ማለት ነው።
ይህ እፅ ለአፍዝ አደንግዝ መስርያ ዋና እፅ ነው።ነገር ግን ብቻውን ሳይሆን ህቡዕ አስማት በላዩ ላይ
ይደገምበታል።
በእፁ ላይ ሚደገመውን አፍዝ ወ አደንግዝ ድግምት ማግኘት ማትችሉ የቀበርቾ ተቀፅላ ካገኛችሁ
ከእፁ ማንኛውም ክፍል ጋር አንድ ላይ በጥርሳችሁ አኝካችሁ በማንኛውም ሰው ላይ ብትተፉበት
በቅፅበት ትፈዛል።ምትፈልጉትንም ስራ በሰውየው ላይ መስራት ትችላላችሁ።
ጥበብ ለሰው ልጅ ክፉም መልካምም ታስተምራለች እናም ከጥበብ ክፋት ይልቅ መልካምነትን
እንማር።

09 30 71 39 01
በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ
መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

መርጌታ አምደብርሃን የባህል መድሐኒት ቀማሚ

@addisneshidaa
2.00K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ