Get Mystery Box with random crypto!

የፕሮግራም ጥቆማ ዛሬ ምሽት 2:00 በቀጥታ በሚተላለፈው ‘አገልጋይ’ ፕሮግራማችን ከለሚ ኩራ ክፍ | AMN-Addis Media Network

የፕሮግራም ጥቆማ

ዛሬ ምሽት 2:00 በቀጥታ በሚተላለፈው ‘አገልጋይ’ ፕሮግራማችን ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ታረቀኝ ገመቹ ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ቆይታ እናደርጋለን፤ ይጠብቁን!

በክፍለ ከተማው አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለዎትን ጥያቄ እና አስተያየት በስልክ ቁጥሮቻችን 0111710016 እና 0111564353 በመደወል ያቅርቡ፣ ምላሽ እና ማብራሪያ ያገኛሉ።

በተጨማሪም በክፍለ ከተማው አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለዎትን ጥያቄ እና አስተያየት በቪዲዮ ወይም በድምፅ ቀርፀው በፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amnaddistv በውስጥ መልዕክት ይላኩልን (ኢንቦክስ ያድርጉ)።

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ - የትውልድ ድምፅ!