Get Mystery Box with random crypto!

ይገምቱ! ይሸለሙ! ዛሬ ምሽት 12:30 ማንቸስተር ሲቲ ከ አርሴናል የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤ | AMN-Addis Media Network

ይገምቱ! ይሸለሙ!

ዛሬ ምሽት 12:30 ማንቸስተር ሲቲ ከ አርሴናል

የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤት ይገምቱ፤ ይሸለሙ!

ቀድመው ትክክለኛ ግምታቸውን ላስቀመጡ 3 ገማቾች፣ ለእያንዳንዳቸው የ500 ብር ካርድ ሽልማት!

የጨዋታው ሕግ፦

የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤት ቀደም ብላችሁ በዚሁ የፌስቡክ ገጻችን እና በቴሌግራም ቻናላችን / https://t.me/addismedianetwork / ላይ አስቀምጡ።

ጨዋታው እስከጀመረበት ጊዜ (ምሽት 12:30) ድረስ ብቻ ትክክለኛ ግምት ያስቀመጡ ሦስት ተከታዮቻችን ተሸላሚ ይሆናሉ፤

አንድ ሰው መገመት የሚችለው አንዴ ብቻ ነው፤ ኤዲት የተደረገ ግምት ዋጋ የለውም።

የይገምቱ ይሸለሙ ተወዳዳሪዎች ቴሌግራም ቻናላችንን / https://t.me/addismedianetwork / መቀላቀል እና ይህንን መረጃ ማጋራት (ሼር ማድረግ) ይኖርባቸዋል።

መልካም ዕድል!

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ - የትውልድ ድምፅ!!