Get Mystery Box with random crypto!

ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ የተሰኘው የ2014ን ዐበይት የመንግሥት ክዋኔዎች የሚዳስስ የአዲስ ወግ የውይይ | AMN-Addis Media Network

ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ የተሰኘው የ2014ን ዐበይት የመንግሥት ክዋኔዎች የሚዳስስ የአዲስ ወግ የውይይት መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤን) ነሐሴ 30/2014
ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ የተሰኘው የ2014ን ዐበይት የመንግሥት ክዋኔዎች የሚዳስስ የአዲስ ወግ የውይይት መርሀ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ የሆኑት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚደንት አደም ፋራህ እንዲሁም የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ጋዜጠኛዋ ሮዛ መኮንን አወያይነት ሀሳባቸውን እንደሚያቀርቡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ኢትዮጵያን በዘላቂነት እናልማ!

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
በዮቱብ
https://www.youtube.com/channel/UC9lAZ1l0TvJG65R-QeCDHkg
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/Amnaddistv
በቴሌግራም
https://t.me/addismedianetwork
በትዊተር
https://twitter.com/AmnAddis