Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ወግ ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ በሚል ርዕስ እየተካሄደ ይገኛል አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤ | AMN-Addis Media Network

አዲስ ወግ ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ በሚል ርዕስ እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤን) ነሐሴ 30/2014

የ2014 የመጨረሻው አዲስወግ 'ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ' በሚል ርዕስ 2014ን በመቃኘት እየተካሄደ እንደሚገኝ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮጵያን በዘላቂነት እናልማ!

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
በዮቱብ
https://www.youtube.com/channel/UC9lAZ1l0TvJG65R-QeCDHkg
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/Amnaddistv
በቴሌግራም
https://t.me/addismedianetwork
በትዊተር
https://twitter.com/AmnAddis