Get Mystery Box with random crypto!

የእንቁላል ትሪ የማምረት ቢዝነስ በጣም ትልቅ የገበያ ፍላጎት ያለበት ዘርፍ። የእንቁላል ትሪ | Addis Eyita

የእንቁላል ትሪ የማምረት ቢዝነስ
በጣም ትልቅ የገበያ ፍላጎት ያለበት ዘርፍ።
የእንቁላል ትሪ ፣የአፕል ትሪ፣የብርጭቆ ትሪ ፣የጠርሙዝ ትሪ ፣የጫማ መወጠሪያ እና ሌሎችንም ጨምሮ መስራት እንችላለን ።
የሚያስፈልገዉ ቦታ 200 ካሬ።  በቀን እስከ 8300 ፒስ ማምረት የሚያስችል።
መነሻ ካፒታሉ 2 ሚሊየን ሲሆን የዚህ 20% 400ሺ ያለው ይሄን ስራ ለመጀመር ወደ አዲስ እይታ ቢሮ መምጣት ብቻ በቂ ነው  በወር 95ሺ ብር የተጣራ ትርፍ።
አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ፦0978212121 0901842121