Get Mystery Box with random crypto!

ካርቶን የማምረት ቢዝነስ በጣም ትልቅ የገበያ ፍላጎት ያለበት ዘርፍ። ካርቶን በሁሉም ፋብሪካዎች | Addis Eyita

ካርቶን የማምረት ቢዝነስ
በጣም ትልቅ የገበያ ፍላጎት ያለበት ዘርፍ።
ካርቶን በሁሉም ፋብሪካዎች ምርት ማሸጊያነት ያገለግላል።
በተለያየ ዲዛይን እና ካንፓኒ ሎጎ መስራት የሚችል።
የሚያስፈልገዉ ቦታ 500 ካሬ።  በቀን እስከ 3 ቶን ማምረት የሚቻልበት።  በወር 450ሺ ብር የተጣራ ትርፍ።
መነሻ ካፒታሉ 6ሚሊየን ሲሆን የዚህ 20% 1.2 ሚ ያለው ይሄን ስራ ለመጀመር ወደ አዲስ እይታ ቢሮ መምጣት ብቻ በቂ ነው
አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ፦0978212121 0901842121