ሴክስ በጎግል ላይ ‹‹ሴክስ›› የሚለውን ቃል ተጠቅሞ ፍለጋ በማድረግ በአመቱ ሲሪላንካ የአለማች | አዲስ ሪፖርተር - NEWS

ሴክስ

በጎግል ላይ ‹‹ሴክስ›› የሚለውን ቃል ተጠቅሞ ፍለጋ በማድረግ በአመቱ ሲሪላንካ የአለማችን ቀዳሚ አገር ሆናለች፡፡

የጎግል ትሬንድ ትራኪንግ ዳታ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት በዚህ ረገድ እ.ኤ.አ ከ2010 እስከ 2021 ቀዳሚ የነበረችው ኢትዮጵያ ደረጃ በሲሪላንካ ተነጥቋል፡፡ በዘንድሮው ደረጃ ከሲሪላንካ በመቀጠል ሁለተኛ የሆነችው ቬተናም ስትሆን ሶስተኛ ደግሞ ባንግላዲሽ መሆኗን መረጃው አመልክቷል፡፡

ይህንን ቃል በፈረንሳይኛ ቋንቋ ተጠቅሞ በመፈለግ ደግሞ ጅቡቲ ከአለም አንደኛ ሆናለች ተብሏል፡፡

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
አዲስ ሪፖርተር - NEWS

አዲስ ሪፖርተር - NEWS

@addis_reporter
36.21K ተመዝጋቢዎች
ዜና ምድብ
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደ...