Get Mystery Box with random crypto!

ውጤት ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ውጤት ከ1 ሰዓት ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና | አዲስ ነገር መረጃ

ውጤት

ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ውጤት ከ1 ሰዓት ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያሳወቀ ቢሆን እስካሁን ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት እንዳልቻሉ ገልጸዋል።

ተማሪዎች ውጤቱን ለምን እስካሁን  መመልከት እንዳልቻሉ የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግሮ ለማሳወቅ ጥረት እንደሚያደርግ #ቲክቫህ አስታውቋል።

Share @Addis_News