Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳን ግጭት ወደ እርስበእርስ ግጭት ሊያመራ እንደሚችል የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ገለጹ የሱዳን | አዲስ ነገር መረጃ

የሱዳን ግጭት ወደ እርስበእርስ ግጭት ሊያመራ እንደሚችል የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ገለጹ

የሱዳን ጦርነት የማይቆም ከሆነ የእርስበእርስ ግጭት እና ትርምስ እንደሚያስከትል የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ገልጸዋል።

ጦርነቱ በሱዳን ህልውና ላይ አደጋ መደቀኑን ሊቀመንበሩ ተናግረዋል።

የአፍሪካ ህብረት ግጭት እንዲቆም እና ተፋላሚ ወገኖች ወደ ንግግር እንዲገቡ ጥረት እያደረገ ነው ብለዋል ሊቀመንበሩ።

ጦርነቱ ከተጀመረ 9ኛ ሳምንቱን ይዟል።(አልአይን)

@Addis_News
@Addis_News