Get Mystery Box with random crypto!

ተፈቷል የፊልም ዳይሬክተሩ እና የጉማ አዋርድ ሽልማት መሥራች CEO ዮናስ ብርሃነ መዋ ተፈቷል! | አዲስ ነገር መረጃ

ተፈቷል

የፊልም ዳይሬክተሩ እና የጉማ አዋርድ ሽልማት መሥራች CEO ዮናስ ብርሃነ መዋ ተፈቷል!

በሌላ አርቲስት የስነ ጥበብ ተቃውሞ የተነሳ ዮናስ ብርሃነ መዋን ማሰር እና በዋስ የመፈታት መብት መከልከል ሕግን የጣሰ እና ተቀባይነት እንደሌለው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ን ጨምሮ ብዙዎች አውግዘውታል።

የ"ጉማ አዋርድ" አዘጋጅ ዮናስ ብርሃነ አርብ ምሽት ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው የሽልማት ሥነ ስርዓት በኋላ በመንግሥት የጸጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ሥር የሰነበተ ሲሆን ዛሬ ረፋድ ከእስር መፈታቱ ታውቋል።

@Addis_News
@Addis_News