Get Mystery Box with random crypto!

ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ! በዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ዛሬ ቀን 03/2015 ዓ.ም ግቢ ውስጥ በተፈጠረ ግር | አዲስ ነገር መረጃ

ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ!

በዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ዛሬ ቀን 03/2015 ዓ.ም ግቢ ውስጥ በተፈጠረ ግርግር በርካታ ተማሪዎች ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል። ድብደባ እየተፈፀመ ያለው የExit Examን በተመለከተ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞ ለማሰማት
በወጡ ተማሪዎች ላይ ነው።

@Addis_News
@Addis_News