Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት | አዲስ ነገር መረጃ

ሰበር ዜና!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ጄነራል ይልማ መደርሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል። አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ  ነበር።

አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነታቸው የተነሱበት ምክንያት በአየር ኃይሉ ውስጥ ያለውን ኮታ በኦሮሞ ተወላጆች መተካት አልቻሉም በሚል ነው ተብሏል።

@Addis_News
@Addis_News