Get Mystery Box with random crypto!

በትራፊክ አደጋ 15 የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ህይወታቸው አለፈ 15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ | አዲስ ነገር መረጃ

በትራፊክ አደጋ 15 የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ህይወታቸው አለፈ

15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን ዛሬ ማለዳ ለማስተማር ወደ ሻሸመኔ ካምፓስ በመጓዝ ላይ እያሉ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል፡፡

የሮቤ ከተማ ከንቲባ አቶ ንጋቱ ሞቱማ ተሸከርካሪው መንገድ በመሳት በተፈጠረው አደጋ እስካሁን 15 የዩንቨርሲቲው መምህራን ህይወት ማለፉን ገልፀዋል ሲል ኦቢኤን ዘግቧል።

@Addis_News
@Addis_News