Get Mystery Box with random crypto!

በጎንደር ነገ ግማሽ ቀን መብራት አይኖርም! በጎንደር ከተማ ያለውን ከፍተኛ የሆነ የሀይል መቆራረ | አዲስ ነገር መረጃ

በጎንደር ነገ ግማሽ ቀን መብራት አይኖርም!

በጎንደር ከተማ ያለውን ከፍተኛ የሆነ የሀይል መቆራረጥ ችግር ለመፍታት ሲባል ተቋሙ ከእንጨት ፖል ወደ ኮንክሬት ፖል ስለሚቀየር  በስድስቱ ከተሞች  ማለትም
•ቀበሌ 19 ፣ቀበሌ 20 ፣ ቀበሌ 18(GTZ ፣ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ግቢዎች፣ከፍሎሪዳ ሆቴል - ሸዋ ዳቦ - ኮሌጅ ማዞሪያ) አካባቢዎች ነገ ከጠዋቱ 2:00 ሰትዓ እስከ 7:00 ሰዓት

•ቀበሌ 16 ፣15፣ 14 ፣13 ፣01፣ 02 እና 03 ነገ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ኤሌክትሪክ ተቋርጦ ስለሚውል እስኪጠናቀቅ ድረስ በትዕግስት እንዲጠባበቁ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
  
Via gion

@Addis_News
@Addis_News