ለዛሬ ታስቦ የነበረው የአማራ ክልል አመራሮች ስብሰባ ወደ ነገ ሐሙስ ተዘዋውሯል። በስብሰባው ከ1ሺህ 400 በላይ በክልሉ የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የሚሳተፉ እንደሚሳተፉ ተገልጿል። @Addis_News @Addis_News 7.3K views09:01