Get Mystery Box with random crypto!

የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ! የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ው | አዲስ ነገር መረጃ

የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ!

የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው አሁን ከመሸ 3:00 ሰዓት አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ሀይሎች ጥቃት ተፈፅሞበት ህይወቱ እንዳለፈ መረጃ ደርሶናል።

ነፍስ ይማር!


@Addis_News
@Addis_News