Get Mystery Box with random crypto!

ለካ ህይወት ማለት ይታዩኛል እኒያው ፍቅረኞች ሻማ ፊት ፍቅር ለመጀመር ሻማዋን ለኮሷት ፍቅ | 👑 አዳም ረታ 👑

ለካ ህይወት ማለት

ይታዩኛል እኒያው ፍቅረኞች ሻማ ፊት
ፍቅር ለመጀመር ሻማዋን ለኮሷት
ፍቅር ለማፋፋም ሻማዋን አጠፋዋት

ለካስ ህይወት ማለት
ጨለማን ማብራት ነው ፣ ወይም ቀኑን ማጥፋት!

(( ነብይ መኮንን ))

@AdamuReta
@isrik
@AdamuReta