Get Mystery Box with random crypto!

የኮርኒያ ንቅለ-ተከላ እይታን ይታደጋል የአለም ጤና ድርጅት እንደሚያሳየው የኮርኒያ በሽታዎች በአ | Acibadem Healthcare Services

የኮርኒያ ንቅለ-ተከላ እይታን ይታደጋል

የአለም ጤና ድርጅት እንደሚያሳየው የኮርኒያ በሽታዎች በአለም አቀፍ ደረጃ ለዓይነ ስውርነት ዋነኛ መንስኤዎች ናቸው፡፡ በአብዛኛዎቹ በዚህ መልኩ የሚከሰት ዓይነ ስውርነትን መከላከል ይቻላል፡፡ ኮርኒያ ንቅለ ተከላ ወይም keratoplasty የታመመ ኮርኒያን ከለጋሽ ጤናማ ቲሹ ለመተካት የሚደረግ የቀዶ ጥገና ሂደት ነው። ኮርኒያ በፅኑ በሚታመምበት ጊዜ፣ የኮርኒያ መተካት ዓይንን ለማዳን፣ እይታን ለማሻሻል ወይም ህመሙን ለማስታገስ ይረዳል፡፡ በነጻ የሕክምና አስተያየት አገልግሎትን ከባለሞያዎች ለማግኘት የግል መልእክት ይላኩልን!
#cornea #cornealtransplant #keratoplasty #eyesurgery #RestoreSight