Get Mystery Box with random crypto!

ሰንፔር ፊልም ፕሮዳክሽን እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ በዚህ ፕሮዳክሽን ውስጥ ከሚሰሩ ተጨማሪ | አጫጭር ልብ ወለድ

ሰንፔር ፊልም ፕሮዳክሽን እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ በዚህ ፕሮዳክሽን ውስጥ ከሚሰሩ ተጨማሪ የ አደባባይ በአላቶች ላይ በመገኘት በዓሉን የሚያስመለክቱ ምርጥ ውብ እና ማራኪ የሆኑ ፎቶዎችን ለማንሳት የፎቶ ፓኬጅ ያዘጋጀን ሰለሆነ ለመነሳት
አድዋ ፎቶ ፓኬጅ :- 5 ፎቶ በ150 ብር
በካፕል እና በግሩፕ ለሚመጡ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል ።
ቅድሚያ መነሳት ለምትፈልጉ ወረፋ ለማስያዝ ከስር ባለው ስልክ ቁጥሮች ማነጋገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
+251 920 59 46 52
+251 9 45 918772