Get Mystery Box with random crypto!

' ብፁዕ አቡነ አብረሃም በዕውነት እርስዎ ይለያሉ እስኪ በአንድ ቃል ስለ ብፁዕነታቸው የተሰማች | አጫጭር ልብ ወለድ

" ብፁዕ አቡነ አብረሃም በዕውነት እርስዎ ይለያሉ

እስኪ በአንድ ቃል ስለ ብፁዕነታቸው የተሰማችሁን ግለጡ

እኔ ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ መንፈሳዊ ዕውቀታችው ልበ ሰፊነታቸው እርጋታቸው ለእውነት ያላቸው ቆራጥነት የአላማ ፅናታቸው የንግግር ችሎታቸው የቃል ሙላታቸው ....