Get Mystery Box with random crypto!

የ9ተኛው ዙር የጉማ ሽልማት ጋዜጣዊ መግለጫ በ2014 አ.ም በሀገራችን ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ ለእ | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

የ9ተኛው ዙር የጉማ ሽልማት ጋዜጣዊ መግለጫ

በ2014 አ.ም በሀገራችን ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ ለእይታ የቀረቡ ፊልሞች ውስጥ 22 ፊልሞች ለውድድር ቀርበዋል። በተጨማሪም ከጉማ ጅማሬ አንስቶ በተለያዩ ሙያተኞች ሲጠየቅ የነበረው የተከታታይ ፊልም ምድብ እና የዘጋቢ ፊልሞችን በዚህ አመት እንዲካተቱ ተደርጔል።

በዚህ አሞት ዘርፎቹ ወደ 29 አካባቢ ከፍ ያሉ ሲሆን የጉማ የህይወት ዘን ተሸላሜ ዘርፍ ፤የጉማ የሄርሜላ የሴቶች ሽልማት ተሸላሚ፤ የጉማ የበጎ ስራ ተሸላሚ ብቻ ያለውድድር በኮሚቴው ጥናትና ምርጭ ይወሰናሉ፡፡
#gummaawards #accessaddis #AddisAbeba #BedeleSpecial #heninkin #skylight