Get Mystery Box with random crypto!

ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን አዲስ ነጠላ ዜማ ለህዝብ ሊያደርስ ነው። ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ አርማሽ(ቀና | ዳሰሳ አዲስ-Access Addis

ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን አዲስ ነጠላ ዜማ ለህዝብ ሊያደርስ ነው።

ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ አርማሽ(ቀናበል) የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ በነገው ዕለት ለህዝብ ሊያደርስ መሆኑን በይፋዊ ማህበራዊ ገፁ አሳውቋል።
@AccessAddis