Get Mystery Box with random crypto!

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አውጥቷል። መመሪያው | abyssinialaw.com

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አውጥቷል።

መመሪያው ተፈጻሚ የሚሆነው ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህንን መመሪያ ከ https://www.pocketlaw.abyssinialaw.com/ ማግኘት ይችላሉ። በነጋሪ መተግበሪያም በቅርቡ እናካትታለን።