Get Mystery Box with random crypto!

የግልግል ስምምነት /Arbitration Agreement/ እና የፍርድ ቤቶች ሥልጣን በ፡ ሚካኤል ተ | abyssinialaw.com

የግልግል ስምምነት /Arbitration Agreement/ እና የፍርድ ቤቶች ሥልጣን
በ፡ ሚካኤል ተሾመ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቅጽ 25 በመ.ቁ 180793 የግልግል ስምምነትና የፍርድ ቤቶች ሥልጣንን አስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ በኢትዮጵያ የግልግል ዳኛ የግልግል ዳኝነት ስምምነቱ ዋጋ የለውም በሚል የሚነሳ ክርክር በራሱ ሰምቶ መወሰን እንዲችል ሥልጣን አልተሰጠውም፡፡ ስለሆነም በአገራችን የግልግል ዳኝነት ስምምነት ዋጋ የለውም በሚል የሚቀርብ ክርክር ሰምቶ የመወሰን ሥልጣን ያለው ገላጋይ ዳኛው ወይም የግልግል ዳኝነት አካሉ ሳይሆን መደበኛ ፍ/ቤት ነው›› በሚል የሰጠው ውሳኔ ላይ ጸሐፊው አስተያየቱን አስፍሯል።

መልካም ንባብ!
https://www.abyssinialaw.com/blog/arbitration-agreement