Get Mystery Box with random crypto!

የወንጀል ምርመራና የፍርድ ቤቶች ሚና ስለሺ መኳንንት አንዳርጌ በዚህ ጽሁፍ (Article) ዓላ | abyssinialaw.com

የወንጀል ምርመራና የፍርድ ቤቶች ሚና

ስለሺ መኳንንት አንዳርጌ

በዚህ ጽሁፍ (Article) ዓላማም በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች[2] በወንጀል የምርመራ ሂደት ውስጥ ምን ምን ዓይነተኛ ተግባርና ኃላፊነት አሉባቸው፣ ፍርድ ቤቶች ከወንጀል ምርመራ ጋር ተያይዞ ተግባርና ኃላፊነታቸውን በመወጣት ረገድ በተግባር እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮችስ ምንድን ናቸው የሚሉትን ፍሬ ጉዳዮች ከመረመረ በኋላ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥና በጉዳዬ ዙሪያ ተጨማሪ የክርክርና የውይይት መነሻ ነጥብ ለመፍጠር ነው። ጽሁፉ በሁለት ክፍሎች የተደራጀ ሲሆን በመጀመሪያው ክፍል ‹‹በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር በተለይም በወንጀል የምርመራ ሂደት ውስጥ ምን ምን ዓይነተኛ ተግባርና ኃላፊነት አሉባቸው›› የሚለው የሚቀርብ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ‹‹የወንጀል ምርመራን ከመምራትና ከመቆጣጠር ጋር በተያያዘ በፍርድ ቤቶች በኩል ምን ምን ችግሮች ይስተዋላሉ፣ ለችግሮቹ በመፍትሔነት ሊጠቀሱ የሚችሉ ሃሳቦችን›› የሚነሱበት ይሆናል።

https://www.abyssinialaw.com/blog/criminal-investigation-and-the-role-of-courts