Get Mystery Box with random crypto!

አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abutoiba — አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abutoiba — አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
የሰርጥ አድራሻ: @abutoiba
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.35K
የሰርጥ መግለጫ

قال الإمام مالك ((لايصلح آخر هذه الأمة إلا بماصلح به أولها))

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-26 11:23:15 አደራህን ተጠንቀቅ ከጁምዓ ሶላት ከማርፈድ

عن سمرة بن جندب رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :

((فإنَّ الرجلَ لَيكونُ من أهلِ الجنَّةِ فيتأخَّرُ عن الجمُعةِ فيؤخِّرُ عن الجنَّةِ وإنه لمِنْ أهلِها)).

አንድ ሰው ከጀነት ሰዎች ውስጥ ይሆናል ነገር ግን ከጁምዓ ሰላት ይዘግያል ቢዘህም ምክኒያት ከጀነት ይዘገያል እሱ ከጀነት ሰዎች አንዱ ሆኖ ሳል።

صححه الألباني : السلسلة الصحيحة ( 1/ 706).



https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
425 views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:01:17 ወንድማችንን ወይም እህታችንን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ስንፈልግ መብሩክ ሳይሁን ሙባረክ የሚለዉን እንጠቀም መብሩክ የሚባለው ለግመል ነው ይላሉ አረቦች ባረከላሁ ፊኩም

ولا تـقـل ـ مهنئاً ـ مبروك ُ
                      فـذاك فـي لـسـانـنا متروك
لأن مـعـنـاه بـعيرٌ قد بَرَك
                    عـلـيـك كِـدْنا بعدَه أنْ نَقْبِرَكْ
وإنـمـا الـصـحيحُ أن يقـالا
                     مـبـاركٌ عـلـى الـفتى ما نالا
أو بارك الله له فيما وهبْ
                كلاهما قد صح من قول العربْ


ይላሉ የእውቀት ባለቤቶች።

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
424 views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:07:11 https://t.me/durusuabihizam?livestream=5bdc61de762151ea4e
461 views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 17:07:02 የሞባይል(ጀዋል) አደጋ ነት

ሞባይል ያለው ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ ወሳኝ ምክር !!

በሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል–በድር
(ከሸርሕ አድ–ዳእ ወደዋእ ከ15 ኛው ደርስ የተወሰደ )

•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
591 views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 06:44:05 ስንቶች ላይ ይህ ክስተት ተከስቶ ይሁን

እጓደኛው ቤት አድሮ ፍቶት ቢመለከት ሙቅ ወሃ ለመጠይቅ ቢያፍር ተየሙም ያደርጋልን

أجـاب العلامة محمـد ابن عثيمين رحمه الله قائـلاً :

በሩን ማንኳኳት አለበት፣ ለመታጠቢያ የሚሆን ሙቅ ውሃ ይጠይቃቸው ሊያፍር አይገባም ፣ አላህ በእውነት አያፍርም ፣ ሁሉም ሰው ፍቶት ይወጣዋል እና ጨዋነት(الحياء) ሰበብ አይሆነዉም ።

ነገር ግን እሱ ውጭ ላይ እንዳለ ከታሰበ እና ከቀዝቃዛ ውሃ ውጭ ምንም ውሃ እንደሌለው ከተገመተ ለራሱ ጉዳት ወይም በሽታን የሚፈራ ከሆነ።
ውሃውን የሚያሞቅበት ነገር እስኪያገኝ ድረስ ተይሙም ማድረግ ይችላል።

የጨዋነትን (الحياء)ጉዳይ ይዞት ና ከቤቱ ስዎች ሙቅ ውሃ ሳይጠይቅ በተየሙም ከሰገድ ሶላቱ ልክ አይደለም
እንደገና ታጥቦ ሶላቱን መድገም አለበት።

لقاء الباب المفتوح لابن عثيمين [1].


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
816 views03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 23:26:04 የዱንያ እውነታ

አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ

ኑ በአፋር በአሰይታ የሰለፊዮችን መስጂድ እንርዳ በሚል ጉሩብ የቀረበ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
1.0K views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 21:50:00 ክፍል ሁለት ②

35 ምክሮች ቁርኣንን ለሚሃፍዙ


አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

ለመርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎችየተሰጠ ደርስ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
971 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 19:20:21 የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ።

የሱና ወንድማችን አብዱ ሰይድ ይባላል። በልጅነቱ በሆነ አጋጣሚ በተፈጠረ አደጋ አንድ አይኑን አጥቶ ሲኖር የነበረና በችግርና በመከራ ውስጥም ቢሆን አግብቶ ሁለት ልጆችን ወልዷል።አላህ አግርቶሎት በቀረችው በአንድ አይኑ #ቁረአንም_ሀፍዟል እስካሁን በቆየበትም ጊዜ ለሱና ባለው ጉጉትና ፍላጎት የተነሳ ከቤተሰቦቹ ተገሎና ርቆ ምንም እገዛ እንኳን የማያደርጉለትና ዘወር ብለው የማያዩት ሲሆን ስራም ትንሽም ቢሆን የቀን ስራ እየሰራ ቤተሰቦችን ያስተዳድር ነበር ። አሁን ግን መስጊድ ቁጭ ብሎ ቁረአን ሲቀራ ነው የሚውለው ።

ሆኖም አሁን ደግሞ የአሏህ ውሳኔ ሆነና በሚኖርበት ግቢ በተፈጠረ የእሳት አደጋ ምክንያት እሳቱን ለመከላከል ጥረት በሚያደርግበት ወቅት የኤሌክትሪክ መብራት ይዞት ጭንቅላቱን ክፉኛ የተመታ ሲሆን ይህ አደጋም የቀረችው አንድኛው አይኑ ላይም ተፅእኖ በመፍጠሩ ከፍተኛ ህመም ሲፈጥርበት ዶክተሮችም በፍጥነት አድስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመሄድ ህክምና ካልወሰድክ የአይንህ ነርቭ በመነካቱ ሁለተኛውንም አይንህን ልታጣው ትችላለህ ብለውታል።

ስለዚህ ይህ የሱና ወንድማችን የቀረችውን አንድ አይኑን ለማትረፍ ህክምናውን ለመጀመር በትንሹ 70,000ሺ ብር( ሰባ ሺ ብር) እንደሚያስፈልገው በዶክተሮች ተነግሮታል ።ይሄንን ብር ደግሞ አይደለም በአንድ ጊዜ በአንድ አመትም ማገኘት ስለማይችል የኛ የወንድምና የእህቶቹ እገዛና እርዳታ ያስፈልገዋል

ያ አሏህ... ተመልኩቱ አንዷንም የተረፈችዋንም አይኑን ሊያጣት ነው ሲደመር ችግር ፣ ድህነት ፣ ልጆች ማሳደግ ፣ ስራ ማጣት ፣ ከቤተሰብ መገለል እያሰቃየው ነው።

እኛ ደግሞ ሁለቱም አይኖች አሉን። #አልሀምዱሊላህ ፣ አሏህም በቁረአኑ እንዲህ ብሎናል (أَلَمْ نَجْعَل لَّهُۥ عَيْنَيْنِ) "ለእርሱ(ለሰው ልጅ) ሁለት አይኖችን አላደረግንለትምን?"( ሱረቱል በለድ ፣ 8) ይላል። ታዲያ አሏህ እንዲህ አይነት ፀጋ ሲውልልን ምስጋናችን ከምንገልፅባቸው መንገዶች መካከል አንዱ እንዲህ በአይናቸው የተፈተኑ ሰዎችን በማገዝና በመርዳት አሏህ የኛንም አይኖች እንዲጠብቅልን ዱዓ በማድረግ ነው።

ውድ ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለድኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን የአቅማቹህን እንድታበረክቱ ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች የእርዳታ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

በገንዘብ መርዳት ባትችሉ share በማድረግ ተባበሩት።

ወንድማችንን ለመርዳት የተቋቋመ የባንክ አካውንት ቁጥር :- የኢትዮ ንግድ ባንክ
#1000034096008
#የአካውንቱ ስም :- አብዱ ሰይድ መሀመድ

ለበለጠ መረጃ የወንድማችን ስልክ
ስልክ: #0914324157

"በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ።

ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች ግሩፖች ሸር እንዲታደርጉልን ።
3.4K views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 07:00:58
የጁሙዓ ሱናዎች

ሼክ ሱለይማን አሩሃይሊ ሃፈዘሁላህ


https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
866 views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 09:04:23 حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ، حَدَّثَنِي أَبِي، حَدَّثَنِي مُحَمَّدُ بْنُ جَعْفَرٍ، أَنْبَأَنَا شُعْبَةُ، عَنْ عَمْرِو بْنِ مُرَّةَ، عَنْ شَيْخٍ، عَنْ أَبِي الدَّرْدَاءِ قَالَ: أُحِبُّ الْفَقْرَ تَوَاضُعًا لِرَبِّي عَزَّ وَجَلَّ، وَأُحِبُّ الْمَوْتَ اشْتِيَاقًا إِلَى رَبٍّي عَزَّ وَجَلَّ، وَأُحِبُّ الْمَرَضَ تَكْفِيرًا لِخَطَايَايَ "

رواه إمام أحمد في كتاب الزهد

https://telegram.me/abutoiba
1.0K viewsedited  06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ