Get Mystery Box with random crypto!

በአስርቱ ከዱንያ በላጭ በሆኑት ቀናት ውስጥ እንገኛለን። በእነዚህም ቀናት ውስጥ የሚፈፀም ማንኛውም | أبو سعيد

በአስርቱ ከዱንያ በላጭ በሆኑት ቀናት ውስጥ እንገኛለን። በእነዚህም ቀናት ውስጥ የሚፈፀም ማንኛውም ኸይር ሥራ በየትኛውም ጊዜ ከሚተገበር ኸይር ሥራ እንደሚልቅ ማስረጃዎች ይጠቁማሉ። ታዲያስ እንዴት እያሳለፍናቸው ይሆን?!

አቡ ሰዒድ (ዐብዱረሒም ሑሴን)
https://t.me/abuseidibnuhussen