Get Mystery Box with random crypto!

☞ የሌላውን እምነት የማንሰድብበትና የማናቋሽሽበት መርኁም ምክንያቱም ይኸው፦ «እነዚያንም ከአላህ | أبو سعيد

☞ የሌላውን እምነት የማንሰድብበትና የማናቋሽሽበት መርኁም ምክንያቱም ይኸው፦

«እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸውን (ጣዖታትን) አትስደቡ። ድንበርን በማለፍ ያለዕውቀት አላህን ይሰድባሉና።»
[አል-አንዓም፥108]

አልሐምዱሊሏህ ሙስሊም ላደረገኝ

አቡ ሰዒድ (ዐብዱረሒም ሑሴን)
https://t.me/abuseidibnuhussen