Get Mystery Box with random crypto!

ጉድ ነው የኛ ነገር በኛ ሀገር ሰው መከራ በሚመጣ ሰአት ከፊቱ የተሻለ እገዛ እንዳገኝ ይደረጋል | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ጉድ ነው የኛ ነገር በኛ ሀገር
<><><>

ሰው መከራ በሚመጣ ሰአት ከፊቱ የተሻለ እገዛ እንዳገኝ ይደረጋል እንጂ ጭራሽ ቀንበር እንድጠበው ሲሰረግ በእጅጉ ይዘገንናል።

እንደሚታወቀው በአሁኑ ሰአት ትንሽ የሰላም መታወክ ያለበት ሰአት እንደመሆኑ መጠን ህዝባችን የተወሰነ ብር በእጁ መያዝ ይፈልጋል

ይሁን እንጂ ንግድ ባንክ ለህዝቡ የሚፈልገውን አንድ አራተኛውን ለመስጠት ፍቃደኛ እየሆነ አይደለም።

ኧረ ይደብራል አያስታውስም እንዴ የዛሬ አመት አንድ ኩንታል ጤፍ አንድ ሺ ሶስት መቶ ብር ሲፈጭ? የ20 ብር ትራንስፖርት 500 ብር ሲከፈልበት? አንድ ኪሎ ጨው መቶ ብር ሲሸጥ? አንድ ኪሎ ሽንኩርትና ቲማቲም 120 ብር ሲሸጥ? አያስታውስም?

ታዲያ ብር መከልከሉ ከምን የመነጨ ይሆን ምን አልባት በእጅ አዙር ለጥላት አጋዥነት ይኖረው ይሆን?

t.me/abumuazhusenedris