Get Mystery Box with random crypto!

የምወድሽ ሰለፊያ አውላላ ነሽ ወሰጢያ ስቶሽ ሂዷል ሀዳዲያ አልነካሺም ኢኽዋኒያ ማቱሪዲም አሽ | አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

የምወድሽ ሰለፊያ አውላላ ነሽ ወሰጢያ
ስቶሽ ሂዷል ሀዳዲያ አልነካሺም ኢኽዋኒያ

ማቱሪዲም አሽዓሪያ ሙዕተዚላም ኻሪጂያ
ሽዓም ቢሆን ራፊዲያ አልነካሺም ወሰጢያ

ወሰጢያ

ወሰጢያን ያልያዘ ሰው
ለሱ ማልቀስ ምን አነሰው?

ቁርአን ሐድስ እንደሌለው
ጠርዝ ረግጦ እባብ በላው


t.me/mrkezu_Selefiyah