Get Mystery Box with random crypto!

እህታችን በብድር ተይዛ ተጨንቃለች፣ከእዳ ብድር ጭንቀት አላህ ይጠብቃችሁ ፣የቻልነውን ያህል እንተባ | የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

እህታችን በብድር ተይዛ ተጨንቃለች፣ከእዳ ብድር ጭንቀት አላህ ይጠብቃችሁ ፣የቻልነውን ያህል እንተባበራት እህታችን እንዲህ ትላለች

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የአላህ እዝነትና ቸርነት በናንተ በወገኖቼ ላይ ይሁን እኔ እህታቹ ወ/ሮ ሀናን ጀማል በጓደኞቼ እና ባመንኩዋቸው የስራ ባልደረቦቼ የደረሰብኝን መከዳትና መጭበርበር ስገልፅላችሁ አላህ ከእንደዚህ አይነት ነገር እንዲጠብቃችሁ በመመኘት ጭምር ነዉ
ወገኖቼ ያዋጣኛል ነገ ህይወቴን ይቀይርልኛል ብዬ አስቤ ከብዙ ሰዎች ላይ ተበድሬ የሰጠዃቸዉን 3,200,000 (ሶስት ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ) ብር ይዘዉብኝ ተሰዉረዋል አበዳሪዎቼ ደግሞ ወደ ክስ ሄደዉ ከ አንዴም ሁለቴ ታስሬ አሁን ላይ በዋስ ወጥቼ በፍጥነት አምጥቼ እንድከፍል አ ስጠንቅቀዉኛል አሁን ላይ ደሞ የ 7 ወር ነብሰ ጡር ነኝ በዛ ላይ ደግሞ ታምሚያለሁ በዚህ ሰአት ደሞ ይሄንን ገንዘብ የመክፈል አቅም የለኝም ይሄን ገንዘብ ካልከፈልኩ ደሞ በድጋሚ ለእስር እንደምዳረግ አስጠንቅቀውኛል:: ውድ ወገኖቼ እንደኔ ካልታሰበ ኪሳራ እና ችግር አላህ ይጠብቃችሁ እያልኩ እዳዬን እንድከፍል የበኩላችሁን ታደርጉልኝ ዘንድበ አላህ ስም እጠይቃችሁአለዉ
የባንክ አካዉንት Nigd bank 1000491549916 ሀናን ጀማል ሽፋ
abysinya 88569048 ሀናን ጀማል ሽፋ
Awash 01425589998100 ሀናን ጀማል ሽፋ