Get Mystery Box with random crypto!

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የቴሌግራም ቻናል አርማ abuhemewiya — 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የቴሌግራም ቻናል አርማ abuhemewiya — 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የሰርጥ አድራሻ: @abuhemewiya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.50K
የሰርጥ መግለጫ

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐም ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-19 17:38:07 በመቀጠል ሸይህ ዩሱፍ አህመድ ይገባሉ
በድጋሚ ገባ በሉ
https://t.me/medresetulislah
https://t.me/medresetulislah
https://t.me/medresetulislah
https://t.me/medresetulislah
https://t.me/medresetulislah
863 viewsأبو حموية, 14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 14:09:02 ሱና የሚጠፋው በጃህል ድፍረትና በዓሊም ዝምታ ነው። የጃህል ደፋር ማለት ከዲር ከሚሴና መሠሎቹ ናቸው።

#ከዲርከሚሴ ማለት ክንፍ ሳያወጣ ላባ ሳይኖረዉ መብረር የሚፈልግ ሰው ነው።

#ከዲርከሚሴ ማለት አቅሙን የማያዉቅ በኡለማኦች ንግግር ያለእዉቀት የሚዘባርቅ መሀይም ነው።

#ከዲርከሚሴ ማለት ሀቅን ባጢል ባጢልን ሀቅ አድርጎ ለማቅረብ የሚታገል ሰው ነው ።

#ከዲርከሚሴ ማለት ከሱ ጋር ለሚስማማ ሰው ሙመዪዕ ከሱ ጋር ለማይስማማ ሰው ምንም ሀቅ የያዘ እንኳ ቢሆን የሀዳዲያ ባህሪ ያለ ሰዉ ነው።

እኛም እንላለን በእርግጥ አቅሉ ጤነኛ ለሆነ ፣ ማስተዋል ለሚችል እንዲሁም ከንድቁርና ለፀዳ አካል ሼኹ እውነትን ተናገሩ

ሼክአቡዘር ሀፍዘሁሏሁ

https://t.me/abunehla
999 viewsأبو حموية, 11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 10:14:45
ከላይኛው ፅሁፍ የተወሰደ
1.3K viewsأبو حموية, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 10:10:45
ከላይኛው ፅሁፍ የተወሰደ
1.2K viewsأبو حموية, 07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 10:04:36 ተለቀቀ

አዲስ መፅሐፍ

"በሐበሻ ምድር የሚገኘው የሙመይዓው ሸይኽ ኸድር ከሚሴ የቢድዓ ባለቤቶችን ማወደስ በተመለከተ የተጓዘባቸው ደረጃዎች"

በሸይኽ ሑሴን ብን ሙሐመድ አስስልጤ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል

በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq
854 viewsأبو حموية, 07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 15:53:00 የተውሂድ ጀግኖቹ የደዕዋ ገድል

የኢብራሂም (ዐለይሂሰላም) ደዕዋ
سورة الشعراء:
ከቁጥር 83 እስከ 89
ታላላቅ ዱዓዎች

ሰላማዊ ቀልብ (ልብ) ማለት
# ከሺርክ የነፃ በተውሂድ የፀና
# ከኒፋቅና ጥርጣሪ የነፃ በኢማን የፀና
# ከኩራት የነፃ ለሀቅ እጅ የሚሰጥ
# ከቢድዐህ የነፃ በሱነህ የፀና

ቲላዋ ከአጭር ማብራሪያ ጋር

ቲላዋውን ለማዳመጥ
https://t.me/Alkuraan_Wasuneh/7105

ይቀጥላል
https://t.me/Alkuraan_Wasuneh
1.3K viewsأبو حموية, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 06:53:10 በስም ጠቅሶ ማስጠንቀቅ እንዴት

የፈትዋ ቁጥር

እንዲህ ያሉ በሀቅ የሚያንፁ ሰለፊይ ዑለማዎችን እንጠቀምባቸው።

መልስ
በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ
አላህ ከተንኮለኞች ሁሉ ይጠብቃቸው

በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል
https://t.me/FATTAWAS


የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ
https://forms.gle/1iDs6V7JPMHREx4GA
1.4K viewsأبو حموية, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 00:49:40 3.ተርክላቸው የተውሂድ ጀግኖችን ገድል .
1.3K viewsأبو حموية, 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:32:23 Hey! Join our live stream: https://t.me/+kmYBQDWa0qY0ZTU0
1.3K viewsأبو حموية, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:32:23 ልንጀምር
1.2K viewsأبو حموية, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ