Get Mystery Box with random crypto!

Ustaz abubeker ahmed/ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abubekerahmed — Ustaz abubeker ahmed/ኡስታዝ አቡበከር አህመድ U
የቴሌግራም ቻናል አርማ abubekerahmed — Ustaz abubeker ahmed/ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
የሰርጥ አድራሻ: @abubekerahmed
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.70K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል የተለያዩ ደርሶችን ለማድረስ በአሏህ ፈቃድ ለመስጠት ተዘጋጀተናል።
ትክክለኛ ቻናሌ ይህ ነው!!

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-06-03 21:36:05

14.0K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-25 19:54:38 " በእናንተ ዱአ ነው የሞቱት!!" የኡስታዝ አቡበከር አስቂኝ የእስር ቤት ገጠመኞች! Ethiopia



16.4K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-21 05:36:14 የዘመናችን ሙሐዲስ የነበሩትን ሼይኽ መሐመድ አሊ አደምን(ረሒመሁሏህ) ማን ይተካቸዋል?



15.6K viewsedited  02:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-12 03:07:28 የአዲስ አበባውን የጎዳና የኢፍጠር ዝግጅት አስመልክቶ አልጀዚራ የሰራው ዘገባ



16.1K views00:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-06 16:09:29 ማስታወሻ

የዛሬዋ ምሽት የለይለተል ጁምዓ እና የረመዳን 25ተኛ ለሊት ነው:: አንዳንድ ፉቅሃዎች የሁለቱ ቀናት መገጣጠም ለሊቱ የለይለቱል ቀድር ለሊት ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል

ኢብኑ ረጀብ ላቲፍ አል ማሩፍ ውስጥ ከኢብኑ ሁባይራህ የሚከተለውን ዘገባ አስፍረዋል:-

* የጁምዓ ምሽት ከረመዳን የመጨረሻዎቹ የዊተር ቀናቶች ጋር የሚገጥም ከሆነ ከሌሎቹ የበለጠ ለሊቱ ለይለቱል ቀድር ሊሆን ይችላል" ይላሉ

* ኢብኑ ተይሚያህም እንዲህ ይላሉ:-

"የአርብ ምሽት በመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ውስጥ ከአንድ የዊትር ሌሊቶች ጋር የሚገጥም ከሆነ ያኔ የበለጠ ለሊቱ የለይለቱል ቀድር ሊሆን ይችላል"

* የአለማቱ ጌታችን አላህ ሆይ የለይለቱል ቀድርን ደርሰን ከተቀበሉት እና ከተጠቀሙት መካከል አድርገን


ዶ / ር ሰይፍ አል ሱዋይዲ
20.1K views13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-01 18:13:59 ለይለቱል ቀድር||አጭር ዳዕዋ በኡስታዝ አቡበከር አህመድ LEYLETUL KHIDR ||Short Daawa By Ustaz Abubaker Ahmed

http://1oneummah.com/watch.php?vid=02739de7e
14.4K views15:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-29 12:15:16 የኛ እምነት ይህ ነው ክፍል 1 በኡስታዝ አቡበከር አህመድ

http://1oneummah.com/watch.php?vid=fe723e4f0
14.4K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-12 19:21:51 እንኳን ለ1442ኛው የታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

የአላህ እዝነቱ ሆኖ ለተከበረው የረመዷን ወር ፆም ደርሰናል። በነገው እለት ማክሰኞ ሚያዚያ 5 የረመዳን ወር ፆምን አንድ ብለን እንጀምራለን::ይህ ትልቅ እድል በኛ አቅም የገጠመን ሳይሆን በአላህ መልካም ፈቃድ መሆኑን አውቀን ሁላችንም ምስጋና ማድረስ ይኖርብናል፣ አልሃምዱሊላህ!

ከረመዷን እስከ ረመዷን በአለማችንም በሀገራችንም ብዙ ጉዳዮች ተስተናግደዋል። በሰው ልጆች ላይ በጎ ለውጥን ያመጡ እና ተስፋን የሚሰጡ ሂደቶች አልፈዋል። በተቃራኒው የሰው ልጆችን ህይወት ያከበዱ፣ እርስበርሳቸው ያጋጩ እና ነገን ተስፋ ማድረግ ያከበዱ ሂደቶችም አልፈዋል። ሀገራችንም ከዚሁ የተለየች አይደለችም።

ባለፈው ረመዷን ኑረውን እስከአሁን ያሻገርናቸው በጎ ፀጋዎችን ጠብቀን፣ በዚህ ረመዳን የሚኖሩንን የፆምና ኢባዳ እድሎች እንደትልቅ እድል ተጠቅመን የምናሳልፍው የፆም ወር እንዲሆንልን እመኛለሁ።

በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉና ለችግር የተጋለጡትን በማገዝ ላይ አደራ እላለሁ። በአቅራቢያችን የሚገኙ የተቸገሩትን ሁሉ በኢፍጣርና ሱሁር ሰአት እንድናስባቸው፣ እንድናግዛቸውም እንድንበረታ ለማስታወስ እፈልጋለሁ።

ከመጅሊስ ጋር ተያይዞ ያጋጠሙን ችግሮች በዚህ ረመዷን ዘላቂ መፍትሄ እንደሚያገኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ተስፋው ወደ እምነት እንዲቀየር ሁሉም በየዘርፉ የሚጠበቅበትን እንዲወጣ ጥሪዬን አቀርባለሁ። መንግስትም ከግማሽ የቀረው ድጋፉ ካልተጠናከረ ወደሁዋላ የሚመለሰው ሂደት ሁላችንንም የሚያስከፍለን ዋጋ ቀላል አለመሆኑን በመረዳት የመፍትሄው አካል ሊሆን ይገባል። ሙሉ ሂደቱን ለረመዷን ክብር በሚመጥን መመካከርና መተጋገዝ መንፈስ እንድንመራው አደራ እላለሁ።

በድጋሚ ረመዳን ሙባረክ

ኡስታዝ አቡበክር አህመድ
ሻዕባን 30/1442
18.0K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-30 21:09:22 አማኝ ሁነን ይህን ካደረግን ባናምን ምን እናደርግ ነበር? " | ኡስታዝ አቡበከር አህመድ || Ustaz abubeker ahmed



14.5K viewsedited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-20 16:00:56 በጥላቻ በትናንት ታሪክ ዛሬን እያጠፋን ነጋችንን እያበላሸን ነው ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

http://akbar.news/hate-is-destroying-today-by-destroying-yesterdays-history/
16.3K views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ