Get Mystery Box with random crypto!

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
የሰርጥ አድራሻ: @abu_mahi_ibnu_idris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-07 15:28:41 አርተፊሻል ቆንጆ

በኩል አሳምራ ለስና ቅንድቧን
ክሬም ተቀብታ ሁለት ጉንጮቿን
በጋለ ካዊያ ተተኩሳ ፀጉሯን

አጭር ቀሚስ ለብሳ ገልጣ ሰውነቷን፣
ስትል ሰበር ሰካ አድርጋ ታኳዋን፣
በምድር ላይ ሳለች ከሷ ወዲያ ሴት
በዚህ አለም ቆንጆ የለለ መስላት፣

በጉራ ተገፍታ በትእቢት ተወጥራ፣
ልታይ ልታይ ብላ ስትል ኮራ ኮራ፣
ወዲያው ወረደና የዝናብ መአት፣
ለመሮጥ አትችል ልብሷ ሲወጥራት፣

ተበላሸ ተኩሱ ፀጉሯም በሰበሰ፣
የጉንጮቿ ክሬም በአይኗ ኩል ራሰ፣

ዝናብ አጠበና ሜካፑን ወሰደው፣
ፅጌሬዳ መስላ ከቤቷ ስትወጣ፣
ዝናቡ አስመሰላት ጭራሽ የሰው ጦጣ፣

ያ ያ ያ ሁሉ ቅባቅብ ሂጃቧን ያስጣላት፣
ለካስ አርተፊሻል ሰው ሰራሽ ቆንጆ ናት

https://t.me/EmuIkramAselefiya
https://t.me/EmuIkramAselefiya
86 views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 22:12:09 الســــلام عـــلــــيـــكـــم ورحــــمــــة الــــلــه وبـــــركـــــاتـــه
ወጣቶች ብቻ የሚሳተፉበት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም/ድግስ
መስጂደ አስ  ሱና (በደሴ ከተማ)  ቁጥር ③

  የፊታችን እሁድ በቀን  (04/10/2015) ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ ዙሁር ሶላት  የሚቆይ

በውቢቷ
ወሎ መናገሻ ደሴ ከተማ   ላይ  ታላቅ የዳዕዋ ፕሮጋራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ተጋባዥ ወንድሞች ፦

① ወንድም አብዱል መሊክ ያሲን {ኸሚሴ}
ርዕስ:— የሸሐደተይን  ትርጉም
② ወንድም  አቡ ሙስዓብ (ሳሊም)  {ሀርቡ}
ርዕስ:— የኢልም አሳሳቢነት
③ ወንድም አልይ (አቡ ሀሳን) {ዉጫሌ}
ርዕስ:—አንድነት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው
④ ወንድም አቡ ሂበቲላህ  {ደሴ}
ርዕስ:—ሱናን አጥብቆ መያዝ
⑤ ወንድም አቡ ሀፍሷ {ደሴ}
ርዕስ:— ወንድማማችነት
⑥ ወንድም አቡ አዒሻ {ገራዶ}
ርዕስ:— ሀሜትን ስለመጠንቀቅ
⑦ ወንድም ኑረዲን አል አረቢ {ከገጠር}
ርዕስ:— እውነተኝነት
⑧ ወንድም አልይ ሰዒድ  {ደሴ}
ርዕስ:—ለምን ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን 
⑨ ወንድም ኑር ሰላም {ደሴ }
ርዕስ:—በዲን ላይ መታገስ (ሶብር)
①∅ ወንድም አቡ ማሂ  ሙሀመድ {ኮቻ }
ርዕስ:— ምክር ለወጣቶች

ሌሎችም ብርቅየና በሳል የሆኑ የሱና ወንድሞቻችን ይጋበዛሉ ኢን ሻ አላህ

መጨረሻ ላይ አጠር ያለ ውይይትም ይኖረናል ኢን ሻ አለሏህ


በሱና ወንድሞቻችን የሚቀርቡ የግጥም ፕሮግራሞችም  ይኖራሉ
ኢን ሻ አላህ



ማሳሰቢያ :—በደሴና በዙሪያዋ ያላችሁ መሻይኾች፣ኡስታዞች፣ዳኢዎች የልፋታችሁን ውጤት እንዲታዩና ማስተካከያም ሲኖር እንዲታስተካክሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲትገኙልን  ስንል ጥሪችንን እናስተላልፋለን

ጥሪን ማክበር ደግሞ ግዴታ ነው
እንዴ ሰዓቱ ሁኔታ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ

በደሴ እና በአከባቢዋ   ያላችሁ የሱና ወንድሞችም ሆነ እህቶች  እንድሁም መላው ሙስሊም ማህበረሰብ ጥሪ ተደርጎላችሗል።
ፕሮግራሙ የሚጀመረው በአሏህ ፈቃድ ሻርፕ
2:30 ላይ ነው።
ለሴቶችም በቂ ቦታ አለን




ማርፈድ ያስቆጫል፤መቅረትማ  በፍፁም ሊታሰብ አይገባም
ቦታ:— መስጂዴ ሱና ፣ደሴ ከተማ ፣አውራ ጎዳና ከወንዝ ወዳ ማዶ ከሪል ስቴቱ ጎን ላይ

ቦታው ከጠፋባችሁና የበለጠ መረጃ ማገኘት  ከፈለጋችሁ

+2519 23751497  አልይ (አቡ ፋጢማ)
+251914516161 ኑር—ሰላም (አቡ ሉቅማን)
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
139 views19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 19:13:44 ተጀምሯል
#ተፍሲር
سورة النّسآء
ከአንቀፅ 64


በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
የስርጭት ሊንክ➴
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=8bbf56ef7334a28064
149 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 14:50:13 قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي pinned «ቁራአንን  በአግባቡ  ማንበብ እና መቅራት  እፈልጋለሁ  የሚል  እህቶች ካሉ በውስጥ ያናግሩን                      የምንሰጣቸው አገልግሎት   ቁርአን በተጅዊድ  በነዞር/ እያዩ ማቅራት          ቃኢደቱ አኑራንያ    በውስጥ መስመር ለመመዝገብ                 @meEmuIkram      00966581921839»
11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 12:34:35 ሴቶችየ
108 views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 23:37:06
145 views20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 22:41:15 ቁራአንን  በአግባቡ  ማንበብ እና መቅራት  እፈልጋለሁ  የሚል  እህቶች ካሉ በውስጥ ያናግሩን

              
  
   የምንሰጣቸው አገልግሎት
  ቁርአን በተጅዊድ  በነዞር/ እያዩ ማቅራት
         ቃኢደቱ አኑራንያ

   በውስጥ መስመር ለመመዝገብ
         
      @meEmuIkram
     00966581921839
161 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 18:18:10 በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማስታወሻ
ዙል ቀዕዳህ 15/1444
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
195 views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 12:48:55 ሀርቡን ካደመቋት የሰለፊይ መሻይኾችና ኡስታዞች እንድሁም ወንድሞች ውስጥ፦

ሸይኽ መሀመድ መኪን ከደሴ
ሸይኽ መሀመድ አሚን ከደሴ
ሸይኽ መሀመድ ገዛል ከኩታበር
ሸይኽ መሀመድ ሰኢድ ከደሴ
ሸይክ መሀመድ አንዋር ከደሴ
ሸይኽ አህመድ አወቀ ከኮ/ቻ
ሸይኽ አወል አህመድ ከከሚሴ
ሸይኽ ሁሴን ዑመር ከደሴ
ሸይኽ በድሩ ዩሱፍ ከደሴ
ሸይኽ ሰኢድ ከደሴ


ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከኬሚሴ
ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ከደሴ
ኡሰታስ አቡ ጁወይሪያ ጀማል መሀመድ
ኡስታዝ አቡ ረይስ ከከ/ቻ
ኡስታዝ ሳሊም አቡ ሙስዓብ ከሀርቡ


ወንድም አቡ ሀሳን ከውጫሌ
ወንድም አብደል መሊክ ከኬሚሴ
ወንድም አቡ ዑበይዳ ከኬሚሴ
ወንድም ኑረድን አል_ዐረቢ ከደሴ
ወንድም መሀመድ ሰኢድ ከኮ/ቻ
ወንድም አቡ ማሂ መሀመድ ከኮ/ቻ
ወንድም አቡ ያሲር ከሀርቡ
ወንድም አቡ ሂበቲላህ ከደሴ
ወንድም ሶላሁድን አቡ ዑበይዳ ከኮ/ቻ
ወንድም አሊይ ሰይድ
ወንድም አንሷር መሀመድ


እንዴሁም ስማቸው ያልተጠቀሰ የደሴ ሰለፊዮች የኮንቦልቻ ሰለፊዮች የከሚሴ ሰለፊዮች የሀርቡ ሰለፊዮች እንዲሁም እኔ የማላውቃቸውና ስማቸው ያልጠቀስኳቸው ብዙ ሸይኾች ኡስታዞች ወንድሞች የሀርቡን ከተማ አሸብረቀዋታል ።

ማሳሰቢያ ፦ እነዚህ የፃፍኳቸው በአጠገቤ የሚገኙና እኔ የማውቃቸው ብቻ ናቸው እኔ የማላውቃቸው ያላስታወስኳቸው በጣም ብዙ አሉ።

ወንድማች አቡ ሂበቲላህ ነኝ ከደሴ
129 views09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 12:15:20 ማሻ አላህ የሀርቡ ከተማ በሰለፊዮች በታላላቅ መሻይኾች ኡስታዞች ወንድሞች ደምቃለች እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞ መታደም እንዴት ያስደስታል አልሀምዱሊላህ

በዛ ላይ የሀርቡ ሰለፊዮች አቀባበል እንዴት ያስደስታል ።
171 views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ