ሰሉ ዓለል ሐቢቢ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ከአብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሲ) ደላኢል ከጊዛዑል ዓቢድን የ | ABRET PRO

Picture 1 from ABRET PRO 2022-08-18 21:59:45
ሰሉ ዓለል ሐቢቢ
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀

ከአብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሲ) ደላኢል ከጊዛዑል ዓቢድን የሰለዋት ኪታብ የተወሰደ

ሰለዋት ነብያችንﷺ ላይ በብዛት የሚያወርድ ሰው ለእዩልኝ እንኳን ቢሆን የሲራጥን ድልድይ በመብረቅ ብልጭታ ፍጥነት ያልፋል በእርሳቸው በረካም በተደላደለው በጀነት ቤት ይኖራል::

اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد الذى من أكثر الصلاة عليه ولو رياء طار على الصراط كالبرق الخاطف، وعاش ببركته فى دار النعيم
ABRET PRO

ABRET PRO

@abretpro
4.55K ተመዝጋቢዎች
ሃይማኖት ምድብ
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች ...