Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ጠዋት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ መልዕክት ከፕሬዚዳንት እስማኤል ዑማር | Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ዛሬ ጠዋት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ መልዕክት ከፕሬዚዳንት እስማኤል ዑማር ጉሌ ይዘው መጥተዋል በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ። እንዲህ ያሉት ግንኙነቶች በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ለንግግር እና ትብብር አውታር በመሆን የጋራ መግባባትን ያሳድጋሉ።

I welcomed this morning Mahamoud Ali Youssouf, the Foreign Minister of Djibouti, to my office this morning. Minister Youssouf came bearing a message from President Ismail Omar Guelleh. Such exchanges serve as vital channels for dialogue and cooperation, fostering mutual understanding and collaboration on bilateral and regional matters of shared interest.